Page 1 of 1

ወንድማችን Tarik ሰሞን ምን ነካው።የሞገስ አስግዶም እና ዘርዓይ ደረስን ጀብዱ፣ እጃቸው በተቆረጡ ከሃዲያን ያቆሽሻል።

Posted: 07 Mar 2020, 11:14
by Abere
ወንድማችን ታሪክ ሰሞን ምን ነካው።የሞገስ አስግዶም እና ዘርዓይ ደረስን የጀግንነት ጀብዱ፣ ዐድዋ ላይ እጃቸው በተቆረጡ ከሃዲያን ያቆሽሻል። የእናት ሆድ ዥንጉርጉር መሆኑን መቀበል እኮ ዕውቀት ነው። የእምዬ ምኒልክ ሰራዊት ቀኝ ቀኝ እጃቸውን እና ግራ ግራ እግራቸውን የቆረጣቸው ስራ ዝም ብለው ቁጭ ብለው አይደለም፣በጣልያን መድፍ የንፁህ ኢትዮጵያዊያንን ህይወት ሲቀጥፉ ነበር። እንዴ ባልቻ አባ ነፍሶ ያሉት ጀግኖች ዘለው መድፋቸውን ነጥቀው ነው በሰይፍ የሸለቷቸው። ወራሪ ሁነው መጡ፣ እንጅ እና እግራቸውን መገበሪያ ሰጡ። ይህም በወቅቱ መደረግ ነበረበት ከሃዲያን ከመቀጣጫው እንድማሩ። ያካልሆነ ከመሀል አገር ከሸዋ አንድ ወር ተኩል በእግር እየተጎዘ ማን ሰሜን ይመላለሳል። ደግሞ እንድ ነገር ማስታወስአልበን ጀግኖች ኤርትራዊያን ከኢትዮጵያዊን ወንድሞቻቸው ጎን አብረው ጣልያንን ተዋግተዋል። ክብር ለእነርሱም ሰማዕትነት ይገባል። እነርሱ ኩሩ አበሻዎች ናቸው።

Re: ወንድማችን Tarik ሰሞን ምን ነካው።የሞገስ አስግዶም እና ዘርዓይ ደረስን ጀብዱ፣ እጃቸው በተቆረጡ ከሃዲያን ያቆሽሻል።

Posted: 07 Mar 2020, 11:21
by sebdoyeley
Abere wrote:
07 Mar 2020, 11:14
ወንድማችን ታሪክ ሰሞን ምን ነካው።የሞገስ አስግዶም እና ዘርዓይ ደረስን የጀግንነት ጀብዱ፣ ዐድዋ ላይ እጃቸው በተቆረጡ ከሃዲያን ያቆሽሻል። የእናት ሆድ ዥንጉርጉር መሆኑን መቀበል እኮ ዕውቀት ነው። የእምዬ ምኒልክ ሰራዊት ቀኝ ቀኝ እጃቸውን እና ግራ ግራ እግራቸውን የቆረጣቸው ስራ ዝም ብለው ቁጭ ብለው አይደለም፣በጣልያን መድፍ የንፁህ ኢትዮጵያዊያንን ህይወት ሲቀጥፉ ነበር። እንዴ ባልቻ አባ ነፍሶ ያሉት ጀግኖች ዘለው መድፋቸውን ነጥቀው ነው በሰይፍ የሸለቷቸው። ወራሪ ሁነው መጡ፣ እንጅ እና እግራቸውን መገበሪያ ሰጡ። ይህም በወቅቱ መደረግ ነበረበት ከሃዲያን ከመቀጣጫው እንድማሩ። ያካልሆነ ከመሀል አገር ከሸዋ አንድ ወር ተኩል በእግር እየተጎዘ ማን ሰሜን ይመላለሳል። ደግሞ እንድ ነገር ማስታወስአልበን ጀግኖች ኤርትራዊያን ከኢትዮጵያዊን ወንድሞቻቸው ጎን አብረው ጣልያንን ተዋግተዋል። ክብር ለእነርሱም ሰማዕትነት ይገባል። እነርሱ ኩሩ አበሻዎች ናቸው።
zimbel Ahiya mn agebah, enathn tbeda :mrgreen:

Re: ወንድማችን Tarik ሰሞን ምን ነካው።የሞገስ አስግዶም እና ዘርዓይ ደረስን ጀብዱ፣ እጃቸው በተቆረጡ ከሃዲያን ያቆሽሻል።

Posted: 07 Mar 2020, 11:28
by Abere
አንተም እግር እና እጁ የተቆረጥ ቅድመ አያት አለህ ማለት ነው - ነገሩ ገባኝ። አንተ አህያ- ፈረንጅ አቀበት ቁልቁለት ሲጭንህ የነበርህ። አዳጊ የአህያ ዘር። አንመጣጠንም። ኩሊ የኩሊ ዘር።