-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Re: Tigray is yet in the era of feudalism!
የሕወሓት ፊውዳል አባዲ ዘሙ!! ይህ የአደባባይ ግፍ ነው ፤ የትግራዩ መሳፍንት ትልቅ ነውር ።
በወለሉ ላይ ተምበርክኮ የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣንን በመቅረጽ ድምጽ ሲቀርጽ የሚታየው ጋዜጠኛ ጌትነት ጥላሁን ነው፤ በትግራይ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ተወካይ። የዕድሜ ባለፀጋ መሆኑን ሙሉበሙሉ የሸበተው ፀጉሩን አይቶ መመስከር ይቻላል። የእንጀራ ነገር ሆነበት ነው እንዲሁ የትምበረከከው፤ ለዛውም ከተሳካለት።
በቀዩ ሶፋ ላይ የተከመረው ባለስልጣን ደሞ ሐላፊነቶችን እያቀያየረ በምስሉ በሚታየው መልኩ የትግራይ ህዝብን ሲረግጥ የነበረው አባዲ ዘሞ ነው። እስከ ቅርብ ድረስ ብሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆኖ ይሰራ ነበር።
ያው በምስሉ እንደሚታየው የተለየ ብቃት ወይም ህዝብን በትህትና የማገልገል ወኔ ስላለው ሳይሆን በህወሓት ለስልጣን ከተመረጡ ጥቂት የድሮ ታጋዮች መካከል አንዱ ስለ ነበረ ብቻ ነው። አባዲ ዘሞ "መስፍናዊና ሃፀያዊ ስርዓቶችን ለመገርሰስ" በተካሄደው ትግል አንድ እጁን ማጣቱ የሚታወቅ ነው። ዳሩ ግን "አዲስ ንጉሥ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ" እንደተባለው አዲስ መስፍን ሆኖ አረፈው።

አባዲ ዘሙ ፊውዳልነትን የተማረው ከአባ ተንኮል መለስ ነበር ለካ!

Wedi wrote: ↑07 Mar 2020, 07:56የሕወሓት ፊውዳል አባዲ ዘሙ!! ይህ የአደባባይ ግፍ ነው ፤ የትግራዩ መሳፍንት ትልቅ ነውር ።
በወለሉ ላይ ተምበርክኮ የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣንን በመቅረጽ ድምጽ ሲቀርጽ የሚታየው ጋዜጠኛ ጌትነት ጥላሁን ነው፤ በትግራይ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ተወካይ። የዕድሜ ባለፀጋ መሆኑን ሙሉበሙሉ የሸበተው ፀጉሩን አይቶ መመስከር ይቻላል። የእንጀራ ነገር ሆነበት ነው እንዲሁ የትምበረከከው፤ ለዛውም ከተሳካለት።
በቀዩ ሶፋ ላይ የተከመረው ባለስልጣን ደሞ ሐላፊነቶችን እያቀያየረ በምስሉ በሚታየው መልኩ የትግራይ ህዝብን ሲረግጥ የነበረው አባዲ ዘሞ ነው። እስከ ቅርብ ድረስ ብሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆኖ ይሰራ ነበር።
ያው በምስሉ እንደሚታየው የተለየ ብቃት ወይም ህዝብን በትህትና የማገልገል ወኔ ስላለው ሳይሆን በህወሓት ለስልጣን ከተመረጡ ጥቂት የድሮ ታጋዮች መካከል አንዱ ስለ ነበረ ብቻ ነው። አባዲ ዘሞ "መስፍናዊና ሃፀያዊ ስርዓቶችን ለመገርሰስ" በተካሄደው ትግል አንድ እጁን ማጣቱ የሚታወቅ ነው። ዳሩ ግን "አዲስ ንጉሥ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ" እንደተባለው አዲስ መስፍን ሆኖ አረፈው።
አባዲ ዘሙ ፊውዳልነትን የተማረው ከአባ ተንኮል መለስ ነበር ለካ!
![]()
-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Re: Tigray is yet in the era of feudalism!
so what we call them the modern fedual comminist, or the agame Albanian fedual socialist communist combinationWedi wrote: ↑07 Mar 2020, 07:56የሕወሓት ፊውዳል አባዲ ዘሙ!! ይህ የአደባባይ ግፍ ነው ፤ የትግራዩ መሳፍንት ትልቅ ነውር ።