Page 1 of 1

ያለ ሃይል ህይወት የለም፣ ያለ ኤሌክትሪክ፣ ውሃ፣ ንፋስ፣ ኑክሊየር ሃይል ኢትዮጵያ ህይወት አይኖራትም ። የኢትዮጵያ ልጅ ሁሉ ተነሳ !!!

Posted: 07 Mar 2020, 00:09
by Horus
በዚህ በያዝነው ወቅት የኢትዮጵያ እምብርት ጉዳይ ያባይ ግድብ ነው ።

Re: ያለ ሃይል ህይወት የለም፣ ያለ ኤሌክትሪክ፣ ውሃ፣ ንፋስ፣ ኑክሊየር ሃይል ኢትዮጵያ ህይወት አይኖራትም ። የኢትዮጵያ ልጅ ሁሉ ተነሳ !!!

Posted: 07 Mar 2020, 00:46
by tlel
እኔ የሚገርመኝ እናንተ መጠቃት ትፈልጋላጩ መሰለኝ። መለፍለፍ ተናገር ሳይባል ምን ይባላል።ዋናው እዚ ውስጥ ኢትዮዽያን ያስገቡት ህዝብ ሳይወያይበት እነ ህዋሃትና በዚህ ጉዳይ ህዋሃትን የደገፉት እነሱ ወጥተው መግለጫ ወይም ሲነጋገሩበት ለኢትዮዺያ ህዝብ ኣይታይም። ምናልባትም ዝም ያሉት የተስማሙበት ይሆናል። ኣለበለዝያ የወደፊቱ ቅኝ ገዢዎችና ግብጽ ከኢትዮዺያ ህዝብ ሗላ ተስማምተው ይሆናል እነ ህዋሃት፤ሻብይና፤ኣንዳንድ ኣማራ፤ ኦነግ። ኢትዮዺያ የሚለው ነው በሗላ የሚያልቀው በዘር የቆመው እንደነ ኦነግ ህዋሃት ጥቃት እንደመይደርስባቸው እርግጠኛ ነኝ።

Re: ያለ ሃይል ህይወት የለም፣ ያለ ኤሌክትሪክ፣ ውሃ፣ ንፋስ፣ ኑክሊየር ሃይል ኢትዮጵያ ህይወት አይኖራትም ። የኢትዮጵያ ልጅ ሁሉ ተነሳ !!!

Posted: 07 Mar 2020, 01:02
by Horus
tlel,

ጦርነት አንተ ስለፈራሀው አይደለም የሚቀረው ። እንዳይመጣ የሚያደርገው ራሱ ሕዝቡ ነው። ከመጣም በደሙ የሚያቆመው ሕዝቡ ነው ። ያንተ ክርክር በምኒልክ ፉዛን ላይ ተደርጎ ነበር ። ሂድና እነአባ መላ ያደረጉትን ክርክር ስማ ። ይን ጉዳይ ልክ እንደ ዉጫሌ ነው። ኢትዮጵያ የዛሬ 125 አመት ጫማ ያልነበራቸው አይቶቻችህን አልተቀበሉትም ። ወላ ግብጽ፣ ወላ ትራምፕ፣ ወላ አረብ ሊግ የኢትዮጵያን አክል አገር ክብር ሊደፍሩ ማሰባቸው ያስገርማል ። እኛ 100 200 ሚልዮን ሕዝብ ነን ። ውሃችንን ላይ ሙሉ መብት ነው ያለን። ያዚያ ያ ሁሉ ጀ ግ ና ለምን ባዳዋ ሞተ ?? የዛሬ 125 አመት ከጣሊያን ወራሪ ጋር የቆመ ባንዳ ካሻው ዛሬን ካረብ ጋር ሊቆም ይችላል ። ውጤቱ አንድ ነው ። ኢትዮይጵያን የሚያዝ እግዚአብሄር ብቻ ነው ። ለዚህ ደሞ ማሪያም ምስክር ናት !!!!

Re: ያለ ሃይል ህይወት የለም፣ ያለ ኤሌክትሪክ፣ ውሃ፣ ንፋስ፣ ኑክሊየር ሃይል ኢትዮጵያ ህይወት አይኖራትም ። የኢትዮጵያ ልጅ ሁሉ ተነሳ !!!

Posted: 07 Mar 2020, 01:27
by tlel
Horus wrote:
07 Mar 2020, 01:02
tlel,

ጦርነት አንተ ስለፈራሀው አይደለም የሚቀረው ። እንዳይመጣ የሚያደርገው ራሱ ሕዝቡ ነው። ከመጣም በደሙ የሚያቆመው ሕዝቡ ነው ። ያንተ ክርክር በምኒልክ ፉዛን ላይ ተደርጎ ነበር ። ሂድና እነአባ መላ ያደረጉትን ክርክር ስማ ። ይን ጉዳይ ልክ እንደ ዉጫሌ ነው። ኢትዮጵያ የዛሬ 125 አመት ጫማ ያልነበራቸው አይቶቻችህን አልተቀበሉትም ። ወላ ግብጽ፣ ወላ ትራምፕ፣ ወላ አረብ ሊግ የኢትዮጵያን አክል አገር ክብር ሊደፍሩ ማሰባቸው ያስገርማል ። እኛ 100 200 ሚልዮን ሕዝብ ነን ። ውሃችንን ላይ ሙሉ መብት ነው ያለን። ያዚያ ያ ሁሉ ጀ ግ ና ለምን ባዳዋ ሞተ ?? የዛሬ 125 አመት ከጣሊያን ወራሪ ጋር የቆመ ባንዳ ካሻው ዛሬን ካረብ ጋር ሊቆም ይችላል ። ውጤቱ አንድ ነው ። ኢትዮይጵያን የሚያዝ እግዚአብሄር ብቻ ነው ። ለዚህ ደሞ ማሪያም ምስክር ናት !!!!
እወቅ ሰውየው እንዳለው ዛሬ እና የዛሬ መቶ ኣመት ቀረርቶ የተለየ ነው። የመፍራት ጉዳይ ሳይሆን ሌላ ሰው ቧምቦራጨቀው ለምን ህዝብ ይጠፋል። ኣላመንከውም እንጂ ኢትዮዺያ እኮ ቅኝ የተያዘች ኣገር ነች ከህዋሃት ጊዜ ጀምሮ። ህዋሃት የውጭዎቹ ፈንጂ ረጋጭ እንጂ ኢትዮዺያን ከሸጡ ቆይቷል። መሞትኩ ካልቀረብኝ በከንቱ ሳይሆን በማውቀው በደከምኩበት ነው እንደ ኣገር ትብብር ሲኖረኝ ነው። ኣለበለዚያ ሌላ ስትራተጂ ኣመጣልሁ። tinish eko devils advocate mehon andanay tiru niw gobez! በነገራችን ላይ በህ፨ስላሤ በሚኒሊክ ትውልድ ብሆን እመኝ ነበር። በዛን ጊዜ ነበር እንደ ኣገር ዜጋ ሆነህ ላገርህ ታግለህ መኖር ትልቅ እደል ነው።

Re: ያለ ሃይል ህይወት የለም፣ ያለ ኤሌክትሪክ፣ ውሃ፣ ንፋስ፣ ኑክሊየር ሃይል ኢትዮጵያ ህይወት አይኖራትም ። የኢትዮጵያ ልጅ ሁሉ ተነሳ !!!

Posted: 07 Mar 2020, 01:33
by Horus
የዛሬ 125 አመት ከጣሊያን ወራሪ ጋር የቆመ ባንዳ ካሻው ዛሬን ካረብ ጋር ሊቆም ይችላል ። ውጤቱ አንድ ነው do you understand?