Eritrean fashion show Addis Ababa
Posted: 06 Mar 2020, 18:41
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
Digital Weyane wrote: ↑06 Mar 2020, 22:46ኡኛ የዓድዋ ወያኔ በአዲስ አበባ የኤርትራውያን ፋሽን ሾው መደረግ በታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ መቃብር ላይ እንደ መሸናት ነው የምንቆጥረው። ይህንን እንዲደረግ የፈቀደ አካል ሃገራዊ ክህደት ፈፅሟልና ኡኛ የዓድዋ ወያኔ በፃፍነው ህገ መንግስት መሠረት በሞት መቀጣት ይኖርበታል።![]()
![]()