ዓድዋ አትመን ብየህ ነበር!!
Posted: 05 Mar 2020, 00:08
በትግራይ የደርግ ስርዓት በትጥቅ ትግል ለመጣል ከህወሓት በፊት የተመሰረተ ግንባር ገድሊ ሓርነት ትግራይ(ግገሓት) የሚባል ድርጅት ነበር።በእንደርታው ተወላጅ ሃፀይ ዮሃንስ ትምህርት ቤት መምህር በነበሩ መምህር ዮሃንስ ተ/ሃይማኖት የሚመራ ሲሆን አመራሮች ደግሞ የእንደርታና የዓጋመ ሰዎች ይበዛሉ።የሚንቀሳቀሰውም በምስራቃዊ የትግራይ ክፍል በዓሲምባ ተራራና በአፅቢ ጫካዎች ነበር።ከፍተኛ የሆነ የህዝብ ደጋፍና ብዙ ተጋዮችም ነበሩት።ከኢህአፖ፣ጀብሃና ሻዕብያ ጥሩ በስትራተጂ የተመሰረተ ግንኝነት ነበራቸው።ይህ የሚያውቁ በደደቢት ትጥቅ ትግል የጀመሩ ህወሓቶች ድማ ስብሰባ ያደርጋሉ።ከኛ ይልቅ በምስራቅ የሚንቀሳቀሰው ግገሓት ከፍተኛ የህዝብ ድጋፍ እያገኘና ከሌሎች ኃይሎች ደግሞ ጥሩ ግንኙነት እየመሠረተ ነው።ስለዚህ ማጥፋት አለብን ብለው መከሩ።በነ ስዩም መስፍን የሚመራ የልዑካን ቡድንም ወደ ግገሓት ተላኩ።በዚህም ስብሰባ ተደረገ።የህወሓት ተወካይም እንዲህ አለ"እኛ የመጣናው ትብብር ፈልገን ነው።ሁላችን ትግርኛ ተናጋሪዎች ነን።የጋራ ጠላታችን ደግሞ አማርኛ ተናጋሪው ደርግ ነው።ስለዚህ ከሌሎች ድርጅቶች እኛ ስለምንቀርባቹና ዐላማችንም አንድ ስለሆነ እንወሃድ የሚል ሓሳብ ያቀርባል"። በግገሓት በኩልም እንዋሃድ ወይስ ይቅርብን ለመወሰን ብቻችን በስብሰባ መክረን እንነግራቸዋለን ብለው ቀጠሮ አስይዘው ይልኳቸዋል።
በዚህ መሠረትም ግገሓት ከህወሓት እንወሃድ ወይስ ይቅርብን ለመወሰን ስብሰባ ያደርጉና ከስንት ጭቅጭቅ በኃላ በተለይ ደግሞ በመምህር ዮሃንስ ቅንነት እንወሃድ የሚለው ሓሳብ አሸነፈ።ከመካከላቸው ግን አንድ የሳምረ(እንደርታ) ተወላጅ እስከ መጨረሻ "ዓድዋ በተለይ ደግሞ ስብሓት ነጋ አትመኑ" ብሎ ተከራከረ።ሰሚ ግን አላገኘም አብዛኞቹ በቅንነት ወንድሞቻችን ናቸው፣እንደኛ ትግርኛ ተናጋሪ ናቸው ብለው አፅናኑት።በመጨረሻ ቅር እያለውም ተስማማ።ከዛ የቀጠሮው ቀን ደረሰ።ህወሓቶችም ከደደቢት በነስዪም መስፍን፣አባይፀሓዩና ሌሎችም ተመርተው መጡ።የዋሆች ግገሓቶችም ለወሃሃድ እንደተስማሙ ነገርዋቸው።ከዛ ከዛሬ ቀን ጀምረን አንድ ነን ብለው ተስማሙ።መሸና እንቅልፍ ሰዓት ሆነ።ህወሓቶች ከኃላ ያዘጋጁት ኃይል ነበረና የግገሓት አመራሮች በተኙበት እየሄዱ ገደልዋቸው።ከዛ ያ አንዋሃድም ብሎ የተቃወመ መምህር ይዘሀኝ ጠፋህ"ዓድዋ በተለይ ስብሓት ነጋ አትመን ብየህ እኮ ነበር" እያለ ሞተ።ከዛ አመራሩን ገድለው ከጨዋታ ውጪ በማድረግ ታጋዮቹ ወደ ራሳቸው አዘርዋቸው።ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው ልበ ወለድ አይደለም።ይህ ታሪክ የነገረኝ ከገዳዮቹ አንድ የሆነና አሁንም በሂወት ያለ የህወሓት ታጋይ ነው።ይህ ጠንቅቀን ስለምናውቅ ነው ህወሓት በኑፁሃን ደም የጨቀየ ድርጅትና ብዙዎች የበላ ድርጅት ነው የምንለው።
በዛን ግዜ ህወሓት ስሟ ተሓህት ነበር።