Page 1 of 1
እና ሚኒሊክ በዐድዋ ጦርነት የወደቁ አርበኞች ሙስሊሞችን ሬሳ ለአሞራ ሰጠ ነው የምትሉኝ?!
Posted: 04 Mar 2020, 19:13
by Mahlana
ሚኒሊክን ለመከላከል መሞከር ማለት የፓንዶራ ሣጥንን እንደመክፈት ነው።
The guy had too much blood in his hand!!!
Please wait, video is loading...
Re: እና ሚኒሊክ በዐድዋ ጦርነት የወደቁ አርበኞች ሙስሊሞችን ሬሳ ለአሞራ ሰጠ ነው የምትሉኝ?!
Posted: 05 Mar 2020, 09:06
by Jirta
ነገሩ እንዲህ ነው:: እርሱ አድርጎታል ግን የትግራይ አሞራ ክርስቲያን ስለሆነ የስላም ስጋ አይበሉም:: አትሳሳት::
Re: እና ሚኒሊክ በዐድዋ ጦርነት የወደቁ አርበኞች ሙስሊሞችን ሬሳ ለአሞራ ሰጠ ነው የምትሉኝ?!
Posted: 05 Mar 2020, 12:32
by Mahlana
የትግሬዎች አባባል፡
"ትግራይ ውስጥ ሚኒሊክ የሚባል ጣሳ እንጂ ሚኒሊክ የሚባል ጀግና አናውቅም።"
Re: እና ሚኒሊክ በዐድዋ ጦርነት የወደቁ አርበኞች ሙስሊሞችን ሬሳ ለአሞራ ሰጠ ነው የምትሉኝ?!
Posted: 05 Mar 2020, 12:44
by Abere
በምኒልክ ጀግንነት የተበሳጩ ቀናተኞች፣ እጅግ አድርገው የምኒልክን ጀግንነት አስተጋቡለት። ዛሬም ምኒልክ ቢነሳ እንዴት መታደል ነበር የስንት ሌባ ሰላቱ ወያኔ እጅ በተቆረጠ ነበር። ውሸታም ምላስ እና ሌባ እጅ መቆረጥ ምንጊዜም አለበት - ምኒልክ የሰራው ፅድቅ ነው። መፅሀፉስ እንድህ ይላል አይደል " If your right eye causes you to stumble, gouge it out and throw it away. It is better for you to lose one part of your body than for your whole body to be thrown into hell" - Matthew 5:29-30
Re: እና ሚኒሊክ በዐድዋ ጦርነት የወደቁ አርበኞች ሙስሊሞችን ሬሳ ለአሞራ ሰጠ ነው የምትሉኝ?!
Posted: 05 Mar 2020, 13:22
by Degnet
Mahlana wrote: ↑04 Mar 2020, 19:13
ሚኒሊክን ለመከላከል መሞከር ማለት የፓንዶራ ሣጥንን እንደመክፈት ነው።
The guy had too much blood in his hand!!!
Please wait, video is loading...
Honestly speaking you are more hated than him,yemiaseb aemero enkuan neberachew
Re: እና ሚኒሊክ በዐድዋ ጦርነት የወደቁ አርበኞች ሙስሊሞችን ሬሳ ለአሞራ ሰጠ ነው የምትሉኝ?!
Posted: 05 Mar 2020, 14:21
by Selam/
Woyane rat - Defection to a foreign invader is a treason that deserves capital punishment. This is a common practice through out the world. What about killing of innocent people by Woyane thugs?
Mahlana wrote: ↑04 Mar 2020, 19:13
ሚኒሊክን ለመከላከል መሞከር ማለት የፓንዶራ ሣጥንን እንደመክፈት ነው።
The guy had too much blood in his hand!!!
Please wait, video is loading...