Page 1 of 1
የአፋን ኦሮሞና አማርኛ ደረጃ ይፋ ሆነ፡፡ አማርኛ ወንዝ የማይሻገር ወይም በስደት የሚነገር ሲባል አፋን ኦሮሞን ግን የአፍርካ ቋንቋ እና 40 የሚነገር ብሎታል፡፡አማርኛ ዘላቂ አይደለም?
Posted: 03 Mar 2020, 16:07
by AbebeB
የአፋን ኦሮሞና አማርኛ ደረጃ ይፋ ሆነ፡፡ አማርኛ ወንዝ የማይሻገር ወይም በስደት የሚነገር ሲባል አፋን ኦሮሞን ግን የአፍርካ ቋንቋ እና 40 የሚነገር ብሎታል፡፡ ያለመረጃ አልነበረም አማርኛ በዘላቂነት አይጠቅምም ያልነው፡፡
ዘገባው አማርኛን ወንዝ የማይሻገር (local) ወይም በስደት የሚነገር ነው ብሎታል፡፡ አፋን ኦሮሞን ግን የአፍርካ ቋንቋ እና 40 የሚነገር ብሎታል፡፡
ይህ መረጃ አማርኛ የኦፊሴል ቋንቋ ነው ስለአለው አፍ መፍቻቸው አፋን ኦሮሞ የሆኑትም እንደ አማርኛ ተናጋሪ ተቆጥረው የአማርኛ ተናጋሪን ብዛት ከፍ እንዲል ማስቻሉን ፍንትው አድርጎ ያሳዬ ነው፡፡ በተቃራኒው ግን አፋን ኦሮሞ የሚነገረው በአፍርካ ቀንድ ባሉ በርካታ ሀገራት መሆኑን ይፋ አድርጎአል፡፡ የተናጋሪው ብዛትም የተሰላው አፍ መፍቻቸው አፋን ኦሮሞ የሁትን በመቁጠር እንደሆነ ለመረዳት (intuitively) አስተጋሪ አይደለም፡፡ አማርኛን ውርደት ከወደኃላ ነው ይሉሀል ይኸ ነው፡፡
Re: የአፋን ኦሮሞና አማርኛ ደረጃ ይፋ ሆነ፡፡ አማርኛ ወንዝ የማይሻገር ወይም በስደት የሚነገር ሲባል አፋን ኦሮሞን ግን የአፍርካ ቋንቋ እና 40 የሚነገር ብሎታል፡፡አማርኛ ዘላቂ አይደለም
Posted: 03 Mar 2020, 16:19
by Jirta
ጋልኛ ቋንቋ ለመሆን ተናጋሪ ሰው ያስፈልገዋል:: መጀመሪያ ኢትዮጵያ ምድር እንዲነገር ብሀግሩ የሚኮራ በራሱ የሚተማመን ተናጋሪ ህዝብ ያስፈልገዋል::
በአለም ደረጃ የራሷ ፊደል ያላትን ሀገርዘሎ ሂዶ ይማያውቀውን ላቲን የተዋሰ ቋንቋ የኢትዮጵያ ቋንቋ ሊሆን አይችልም:: የላቲን ቢሆን ይቀለዋክ:;
Re: የአፋን ኦሮሞና አማርኛ ደረጃ ይፋ ሆነ፡፡ አማርኛ ወንዝ የማይሻገር ወይም በስደት የሚነገር ሲባል አፋን ኦሮሞን ግን የአፍርካ ቋንቋ እና 40 የሚነገር ብሎታል፡፡አማርኛ ዘላቂ አይደለም
Posted: 03 Mar 2020, 17:51
by AbebeB
Jirta wrote: ↑03 Mar 2020, 16:19
ጋልኛ ቋንቋ ለመሆን ተናጋሪ ሰው ያስፈልገዋል:: መጀመሪያ ኢትዮጵያ ምድር እንዲነገር ብሀግሩ የሚኮራ በራሱ የሚተማመን ተናጋሪ ህዝብ ያስፈልገዋል::
በአለም ደረጃ የራሷ ፊደል ያላትን ሀገርዘሎ ሂዶ ይማያውቀውን ላቲን የተዋሰ ቋንቋ የኢትዮጵያ ቋንቋ ሊሆን አይችልም:: የላቲን ቢሆን ይቀለዋክ:;
hey,
Do you know እንኩቶ? You guys are like that. I am talking published info but you bring your gossip out of ignorance or frustration. Okay?
Re: የአፋን ኦሮሞና አማርኛ ደረጃ ይፋ ሆነ፡፡ አማርኛ ወንዝ የማይሻገር ወይም በስደት የሚነገር ሲባል አፋን ኦሮሞን ግን የአፍርካ ቋንቋ እና 40 የሚነገር ብሎታል፡፡አማርኛ ዘላቂ አይደለም
Posted: 03 Mar 2020, 20:54
by Lakeshore
ሚኒሊክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ
ይናፍቀው ነበር ሃጎስን ኣንባሻ
ሚኒሊክ በአድዋ ጦሩን ባያነሳ
አይበሉም ነበረ ሃጫሉም ጃዋርም ጨጨብሳ
ጣልያንም በሳንጃ ቂጡን ባየበሳ
ባራቲሪ ነበር ስሙ የቶሎሳ፥የፈይሳ፥የሽመልስ ኣብዲሳ፥የለማ መገርሳ
የህዝቄኢል ጋቢሳ፥የጸጋየ ኣራርሳ
ኣድዋ ላይ ጣልያን ክንዱ ባየሰበር ሸምሱም አንኩን ነግዶ ኣያገኝም ነበር
የኣዲሳባዋን ብር
በጣይቱ ብልሃት ጣልያን ጦስ ባየገባ
ሲኞሪ ነበረ ስሙ የ በቀለ ገሪባ
ሚኒሊክ ተወልዶ ጋሻ ባያነሳ
ኣይባልም ነበር የነጃዋር ታቦት ኣዱኛ ፈይሳ
ሚኒሊክ ተነስቶ ጣልያን ባይመከት
አስካሁን ይቸረቸር ነበር ጋላ አንደ ሽንኩርት
Re: የአፋን ኦሮሞና አማርኛ ደረጃ ይፋ ሆነ፡፡ አማርኛ ወንዝ የማይሻገር ወይም በስደት የሚነገር ሲባል አፋን ኦሮሞን ግን የአፍርካ ቋንቋ እና 40 የሚነገር ብሎታል፡፡አማርኛ ዘላቂ አይደለም
Posted: 03 Mar 2020, 23:53
by Lakeshore
ታድያ የነገረና የትኛው ባንዳ ንኢትዮጵያን ነጻንት አንዳቆየ
ኣሰብን የሸጠው ሱልጣን ኢብራሂም ነው ኢትዮጵያን ያዳነው
ጋላን አንዳይሸጥ አንዳየለወጥ ኣባ ጀፋርን የከለከለው
አረ አጅ አግር ኣላቸው አንደኛ ሰው ናቸው ኣትለውጥዋቸው አንዳት ሸጡዋቸው
ብሎ የሞገተው ዘርህን ያተረፈው ቡሃቃ ኣፍህን አንድትከፍት ያረገው
አመየ ሚኒሊክ ኣንተ ያንቁዋሸከው ኣውሮፓ ና አስያ አንዲሁም ኣፍሪቃ
የግኛ ቢሆን በሎ ሁለም የ ሚመግኝው የነጻንት ቀንዲል ሚኒሊክ አኮ ነው
አሚየ ሚኒሊክ አጁ ኣመድ ኣፋሽ ነው
ጋላውም ኣጋመወም ተነስቶ የ ሚዎቅሰው
መጀገን ሲያቀተው
Re: የአፋን ኦሮሞና አማርኛ ደረጃ ይፋ ሆነ፡፡ አማርኛ ወንዝ የማይሻገር ወይም በስደት የሚነገር ሲባል አፋን ኦሮሞን ግን የአፍርካ ቋንቋ እና 40 የሚነገር ብሎታል፡፡አማርኛ ዘላቂ አይደለም
Posted: 04 Mar 2020, 01:07
by Ayamaru
You are Funny Lakeshore.
Thanks for the humor plus the fact telling
Re: የአፋን ኦሮሞና አማርኛ ደረጃ ይፋ ሆነ፡፡ አማርኛ ወንዝ የማይሻገር ወይም በስደት የሚነገር ሲባል አፋን ኦሮሞን ግን የአፍርካ ቋንቋ እና 40 የሚነገር ብሎታል፡፡አማርኛ ዘላቂ አይደለም
Posted: 04 Mar 2020, 06:40
by Lakeshore
Ayamaru
thanks i apreciate it.
regards