Page 1 of 1

ዝንጀሮ አመሉ ነው ዋሻ መደበቁ!

Posted: 03 Mar 2020, 13:15
by Masud
በጦር ሜዳ ውሎ ጀግኖች ስዋደቁ
ዝንጀሮ አመሉ ነው ዋሻ መደበቁ!
ስደበቅ የኖረን ጀግና ነው ይሉታል
ከነ አብድሣ አጋ እኩል ይጠሩታል!
ባልቻ እስኪ መስክር የጀግኖችን ውሎ
አሁን ምን ይባላል የዝንጀሮ ገድል እንደዚህ አይሎ?


Re: ዝንጀሮ አመሉ ነው ዋሻ መደበቁ!

Posted: 03 Mar 2020, 13:20
by Masud
በዓድዋ ጦርነት እምዬ ምኒልክ የተደበቁበት ዋሻ


Re: ዝንጀሮ አመሉ ነው ዋሻ መደበቁ!

Posted: 03 Mar 2020, 20:53
by Lakeshore
ሚኒሊክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ
ይናፍቀው ነበር ሃጎስን ኣንባሻ
ሚኒሊክ በአድዋ ጦሩን ባያነሳ
አይበሉም ነበረ ሃጫሉም ጃዋርም ጨጨብሳ
ጣልያንም በሳንጃ ቂጡን ባየበሳ
ባራቲሪ ነበር ስሙ የቶሎሳ፥የፈይሳ፥የሽመልስ ኣብዲሳ፥የለማ መገርሳ
የህዝቄኢል ጋቢሳ፥የጸጋየ ኣራርሳ
ኣድዋ ላይ ጣልያን ክንዱ ባየሰበር ሸምሱም አንኩን ነግዶ ኣያገኝም ነበር
የኣዲሳባዋን ብር
በጣይቱ ብልሃት ጣልያን ጦስ ባየገባ
ሲኞሪ ነበረ ስሙ የ በቀለ ገሪባ
ሚኒሊክ ተወልዶ ጋሻ ባያነሳ
ኣይባልም ነበር የነጃዋር ታቦት ኣዱኛ ፈይሳ
ሚኒሊክ ተነስቶ ጣልያን ባይመከት
አስካሁን ይቸረቸር ነበር ጋላ አንደ ሽንኩርት
ተቀበል
ቀጥል ኣንተው

Re: ዝንጀሮ አመሉ ነው ዋሻ መደበቁ!

Posted: 05 Mar 2020, 05:06
by Masud