Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁለት ተከታታይ ፈጣን ግራ ቀኝ ቡጢ ቀመሱ !!!

Post by Horus » 03 Mar 2020, 01:58

አንድ፣ በቴዲ ሙዚቃዊ የኢትዮጵያዊነት ክብረ በአል፤ የኢትዮጵያ ማክብሪያ ምሽት ። ያ ባዲሱ አደባባይ !! ሌላው በታላቁ፣ በግዙፉ የምዬ ምኒልክ የድል ቀን በላይኛ በጥንቱ አደባባይ !!! ዬቦ ኤቦ !!!!



Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁለት ተከታታይ ፈጣን ግራ ቀኝ ቡጢ ቀመሱ !!!

Post by Horus » 03 Mar 2020, 02:31

እኔ ለነገሩ ቋንቋ አቃለሁ የምል ሰው ነኝ ። የዚህ አጋም ቅኔ በደንምብ የገባኝ አልመሰለኝ !! እንዴት ነው ነገሩ ? !!! :lol: :lol: :lol: :lol:



Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁለት ተከታታይ ፈጣን ግራ ቀኝ ቡጢ ቀመሱ !!!

Post by Horus » 03 Mar 2020, 03:01

ስለ ኦሮሞ ነጻ አውጪና ትግሬ ነጻ አውጪ፡ ማነው ነጻ መውጣት ያለበት በኦሮሞና ትግሬ?

ነጻ መውጣት ያለባቸው ኦሮሞች እነ አራሳ፣ እዝቃኤል፣ ጃዋር፣ ገርባ፣ ዳኡድ፣ገልቱ፣ መራራ እነዚህ ናቸው። የኦሮሞን ህዝብ ቢተዉትና አርሶ ነግዶ ተምሮ በኢዮጵያዊነቱ ተዝናንቶ ምነው። አለዚያ በዱላ እነሱን ያባራል !!! ይህ ለትግሬም የሰራል ። የራሳቸው የወደቀ የበሰበሰ ችግር ማይፈታ እበት አንጎል ይዘው ምስኪኑን የኦሮሞ ሕዝብ ማቃወስ አቁሙ እንላለን !!! ይህ ደሞ ለትግሬም ይሰራል ። የዎያኔ ደንቆሮች 30 አመት አዲሳባ ይዘው በሰው ቁላ ላይ ጠርሙስ ሲያስሩ የኖሩ ዉሻ ባሌግዎች አሁን የትግሬ ነጻ አውጭ ማለት ክብር ያለው ትግሬ የለም እንደ ማለት ነው ! ሃቁ ይህ ነው !

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁለት ተከታታይ ፈጣን ግራ ቀኝ ቡጢ ቀመሱ !!!

Post by Lakeshore » 03 Mar 2020, 05:32

100% right this [deleted] I think some thing is missing in their tiny brain. They can’t differentiate reality from fantacy . Actually the ignorant about sibhat Simms get it at last he is becoming realistic so he is advising them if they listen

Post Reply