Page 1 of 1

አብይ አመድ አፋን ኦሮሞን ቀብሮ አማርኛን ወደ ኦሮሚያ የሚያስፋፋበትን መመርያ በቋንቋዎች ፓሊሲ ስም አስታወቀ?

Posted: 02 Mar 2020, 18:30
by AbebeB
በሀረጋችን ተወልዶ ያደገው የሠፋሪ ልጅ አብይ አመድ የኦሮሞ ጥላቸው ጫፍ ደረሰ፡፡ እንደ አባቶቹና አያቶቹ ሚንሊክ ፀረ-ኦሮሞ ፓሊሲውን አስተዋውቆናል፡፡

ይህ ገልቱ ሰው ፀረ-ኦሮሞና የአፋን ኦሮሞ ጥላቻው ይሣካለት ይሆን? በቅርቡ የሚታይ ይሆናል፡፡

Re: አብይ አመድ አፋን ኦሮሞን ቀብሮ አማርኛን ወደ ኦሮሚያ የሚያስፋፋበትን መመርያ በቋንቋዎች ፓሊሲ ስም አስታወቀ?

Posted: 02 Mar 2020, 20:21
by TGAA
የወያኔ ቆርቆሮ እራስነት የሚጀምረው እኛ ብቻ ነን ብልጦቹ ከሚል ሞኝነት ነው: ለዝህም ነው ወያኔዎች እጃቸው ከየባንኩ ካዝና እየተጎተተ መቀሌ ሆቴል እንዲሰበሰቡና ውሲኪያቸውን ተግተው እንዲሞቱ የተፈረደባቸው:: የኦሮሞ መሪዎች የኢትዮጵያ መሪዎች ሲሆኑ ሀላፊነታቸው ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ፡ልክ እናንተ እንዳደረጋቸሁት መላ ኢትዮጵያ ላይ ለመፈናጠጥ አማርኛ ማወቅ ውዴታህ ሳይሆን ግዴታ ነ:: ስለዚህ መለስ ምን ያህል አማራን ቢጠላ አማረኛን ግን የተንቆለጳላጠሰበት ወዶ ሳይሆን ዘረፈን አማርኛን ከልተናገረ እንደማይሆንለት ስለተረዳ ነው:: ሌሎች ቋንቋዎች ግዚያቸውን ጠብቀው አማርኛ የደረሰበት ይደርሳሉ ግን ግዜ ይወስዳል:: ስለዚህ የኦሮሞ ህዝብ አማርኛ መማር ተጽኖውን ያሰፋለታል እንጁ አይጎዳውም : አማራውም ኦሮምኛ መማሩ ይጠቅመዋል አማራ ትግርኛ መማር ይጠቅመዋል:: ስለሲህ ችግሩ ግን የዋሻ አእምሮ ያላቸው ጎሰኞች ቁንቋ መገናኛ መሆኑ ቀርቶ የከፍተኝነትና የዝቅተኝነት ምልክት ነው ብለው ያስባሉ:: ደደብነት?

Re: አብይ አመድ አፋን ኦሮሞን ቀብሮ አማርኛን ወደ ኦሮሚያ የሚያስፋፋበትን መመርያ በቋንቋዎች ፓሊሲ ስም አስታወቀ?

Posted: 02 Mar 2020, 20:26
by Lakeshore
ምን ወንዝ የማያሻግር የወፍ ቖዋንቖዋ ሰው ኣወቀው ኣላወቀው ምን ፋይዳ ኣለው፥፥ ይልቅስ ኣማርኛ አየተናግርክ ዘመናዊ መሚሰል ይሻላቹዋል

መንጋ ሁላ አቃ ብናጣ ኣብረን በላንና ሰው የሆናች ሁ መሰላች ሁ