Page 1 of 1

ግዜ ደጉ!

Posted: 02 Mar 2020, 16:59
by Ejersa
ህወሓቶች አሸባሪ ብለው ከየመን የያዙትና ክ/ጦር እንደማረኩ ብዙ የተጎረሩለት አንዳርጋቸው ፅጌ ዛሬ በነፃነት የአደዋ በዓል በአደዋ በመገኘት አክብረዋል! አሁን እነሱ ከመቐለ የትም መውጣት አይችሉም እሱ ግን ወደፈለገው መንቀሳቀስ ይችላል።የጠለፈው ጌታቸው ደግሞ ተደብቆ ኮሽታ በሰማ ቁጥር ቆሌው እየተገፈፈ በድንጋጤ ህይወቱ ይገፋል!ለማንኛውም ግዜ ደጉ ነው የሚባል አባባል ትክክለኛ ነው!


Re: ግዜ ደጉ!

Posted: 02 Mar 2020, 17:10
by Ejersa