የኦሮሞ ህዝብ የነጻነት ምልክት አድርጋቹህ የምትቆጥሩትን ኦነግን ለዘመናት ከለላ ሰጠን ካለን ከፍለን ስናበላ ስናጠጣ እና ስናስታጥቃቹ ያኔ "በኢትዮጵያ ጉዳይ ምን አገባቹ ?" ያልተባልነው? እኛስ ምን አግብቶን ይሆን? ለጽድቅ ነው?
2ኛ- ለአማራ ኢሊቶች
የኤርትራን ነጻነት ገፍታቹ አገራችንን ከኢትዮጵያ ጋር በካርታ ጭምር ደባልቃቹ ስታበቁ በገዛ ፍቃዳቹ ኤርትራዊነታችን ሽራቹ ኢትዮጵያዊያን ካደረጋቹህን ቡኃላ እንዴት በኢትዮጵያ አገራችን ጉዳይ አያገባቹሁም ትሉናላቹህ ???
3ኛ-ለትግራይ መንጋዎች
"ትግራይ አገራቹ ናት ኑ፣ ድንበሩ ይከፈት፣ በኛ የሚዘጋ መንገድ የለም እና ወንድማማቾች ነን" ስትሉ ነበር አይደል ?
ታዲያ እንዴት አንድ ሰው ስለ ወንድሙ አያገባውም ???
(የሚገርመኝ መሃላችን ላይ 100ሽህ ወጣቶች የረገፉበት እና ያልተቋጨ ጉዳይ እያለን ስለኛ አያገባቹህም ስትሉ አታፍሩም ? ያገባን እኮ ምርጦችን የከፈልንበት የድንበር ጉዳይ ስላልተቋጨ እና ድንበራችን ስላልተከበረ እንጅ ስለ ሚስቶቻቹሁ አልቀባጠርንም። እናተስ የኤርትራን ስም በቀን 7 ግዜ የምታነሷት አገራችን የዳዊት መዝሙር ነች ??? )
ኢሱ ጭሱ እጁን አይደለም ገና እግሩን ያስገባላቹሃል !!!
ሰሚራ አምቼ
