Page 1 of 1

አባይ የኢትዮጵያ ውሃ ነው ፣ አበሻ ሁሉ አመልክን በጉያ ስንቅህን ባህያ !! ኢትዮጵያ ከነሃሴ ምርጫ በላይ ነች !!

Posted: 02 Mar 2020, 02:27
by Horus
አሜሪካ በሊግ ኦፍ ኔሽን ኢትዮጵያ በፋሺዝም እንድትወረር ድምጽ የሰጡ፤ ከዚያም በሁሉም ነገር ኢትዮጵያን ዝቅ ዝቅ ማድረግ እንጂ አንድም ቀን ለኛ ደግ ማያስቡ ናቸው ! ይህን ደሞ ያገሬ ሰው በጽኑ መቃወም አለበት


Re: አባይ የኢትዮጵያ ውሃ ነው ፣ አበሻ ሁሉ አመልክን በጉያ ስንቅህን ባህያ !! ኢትዮጵያ ከነሃሴ ምርጫ በላይ ነች !!

Posted: 02 Mar 2020, 02:40
by tlel
ስሜትና ውሸት የትም ኣያስኬድህም። ለዚህ ነው ኢትዮዺያን ኣርቆ ማሰብ ተስኗችሗል ለዥ ነው በስሜት ስትነዳ ሁልጊዜ ሆሩስ የምትገርመኝ ሌሎችም ኢትዮዺያውያኖች። የናንተ ኣለም የሚመስላችሁ እርስ በርስ መናቆርና እኛ ነን የምናሸንፈው ማለት ነው። ኣይደለም።

ንጉሶቻችን ያለፉት ኣርቀው ያስባሉ። ኣሜሪካን ኢትዮዺያ ጥሩ ግንኙነት ነበራት ከብዙ ያሜሪካን ፕሬዝደንቶች ጋር ሮዘቨልት፣ ኬኔዲ ደሞ በወዳጅነት ኢትዮዺያውያን ኮርያ ጦርነት ተሳትፋለች ካሜሪካን ጎን በመቆም። ዛሬ ኣሜሪካንም ተወራለች እንደኛ

ይህ ኣላስፈላጊ በኣባይ የመለሥ ዘናዊን ራዕይ ለማስፈጸም ይመስላል ኢትዮዺያን ጦርነት ውስጥ ህዝብን ለመክተት። ማመዛዘን ያስፈልጋል፣ ኣቅምህ ከሃያላን መቶ% ካነሰ ኣስረክብ።

Re: አባይ የኢትዮጵያ ውሃ ነው ፣ አበሻ ሁሉ አመልክን በጉያ ስንቅህን ባህያ !! ኢትዮጵያ ከነሃሴ ምርጫ በላይ ነች !!

Posted: 02 Mar 2020, 02:59
by Horus
tele,

አንተ ስለ ሰው ባህሪን ምን ያህል እንደ ምታቅ አላውቅም። ስሜት የሌለው ድንጋይ ብቻ ነው ፤ ሂድና ለነ ካንት፣ ለነ ሄግል ንገራቸው ። ኢትዮጵያ ከድሮ እስከ ዛሬ ያለችው ስሜት ያላቸው ዜጎች ስላፈራች ነው። አንተ አንድም ቀን አመሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ቆማ ስትከራከር አንድም የታሪክ ፋክት የማታቀርብ ሲደተኛ ዲያስፖራ ያሜሪካ ስሜተኛ ነህ ። እንዳንተ ያለ ያፍሪካ ራሺናሊስት ለቅኝ ተገዝነት የታነጸ መልከ ጥቁር ልበ ነጮች ናቸው አፍሪካ ሞዴል ሆነው ህዝቡን በም እራብ የሚያስገዙ ። ግብጽ ከኢትዮጵያ ጋር ችግሯን ትፍታ ። አበሻን በቅኝ ገዦች እና ጉልቤ ኢምጴሪያሊስቶች ምትገፋ ነገር አይደለችም ። የት ነው የተወለድከው !!!