ውሃ የሚፈሰው ቦዩ በቀደደው ፈር ተከትሎ ነው። ይህ ሕግ ነው !!
Posted: 01 Mar 2020, 04:05
ሰምታችሁ ከሆነ ኢትዮጵያ በምትባል የተቸገረች አገር የማይባል ነገር የለም ። የማይደራጅ ጉድ የለም። የማይመኝ አንጎል የለም ። እጅግ የሌውና የታጣው የሚያስብና የሚመዝን አንጎል ነው። የማንም ምንጭና ጅረት እየተነሳ አዋሽ ነኝ፣ አባይ ነኝ፣ ግቤ ነኝ ቢል ትርፉ መሳቂያ መሆን ነው። ይህም ማለት ይህ ሁሉ ሹክሻክ የዘር ጋጋታ በኢትዮጵያ ቦይ ነው የሚፈስ ። ጃዋር ምናምን እንዳሻው ቢወራጭ ከኢትዮጵያ ቦይ ሲያፈነግጥ ተን ሆኖ ይበናል!!! ጃዋር ቢደመር ከቅዠቱ ነቃ ይባላል በቃ፣ ወያኔ ቢደመር ነቃ ይባላ በቃ !!!