Mission Accomplished !!
Posted: 29 Feb 2020, 22:53
አንድ ጥሬ ሀቅ አለ። ኡኛ ወያኔ የሕዳሴ ግንብ ለመገንባት እቅድ ስናወጣ ግንቡ ለኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ አስበን ሳይሆን፡ ለወደፊቱ አንቀፅ 39 ተጠቅመን ነፃነታችንን ካወጅን በኃላ በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል በአባይ ግድብ ሙክንያት ጦርነት ይነሳና ኡኛን እርግፍ አርገው ይተውናል በሚል ቅን አስተሳሰብ ነው።
በተጨማሪም፡ የሕዳሴ ግድብ የግድ ግንባታው ይቀጥላል የሚል ኢትዮጵያዊ መሪ ስልጣን ላይ ከወጣ፡ መጀመሪያ የሚላተመው ከግብፅ ሳይሆን ከአሜሪካና ከአውሮጳ ሃገሮች ነው። ሚሽን አኮምፕሊሽድ።
በተጨማሪም፡ የሕዳሴ ግድብ የግድ ግንባታው ይቀጥላል የሚል ኢትዮጵያዊ መሪ ስልጣን ላይ ከወጣ፡ መጀመሪያ የሚላተመው ከግብፅ ሳይሆን ከአሜሪካና ከአውሮጳ ሃገሮች ነው። ሚሽን አኮምፕሊሽድ።