Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9833
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Mission Accomplished !!

Post by Digital Weyane » 29 Feb 2020, 22:53

አንድ ጥሬ ሀቅ አለ። ኡኛ ወያኔ የሕዳሴ ግንብ ለመገንባት እቅድ ስናወጣ ግንቡ ለኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ አስበን ሳይሆን፡ ለወደፊቱ አንቀፅ 39 ተጠቅመን ነፃነታችንን ካወጅን በኃላ በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል በአባይ ግድብ ሙክንያት ጦርነት ይነሳና ኡኛን እርግፍ አርገው ይተውናል በሚል ቅን አስተሳሰብ ነው።

በተጨማሪም፡ የሕዳሴ ግድብ የግድ ግንባታው ይቀጥላል የሚል ኢትዮጵያዊ መሪ ስልጣን ላይ ከወጣ፡ መጀመሪያ የሚላተመው ከግብፅ ሳይሆን ከአሜሪካና ከአውሮጳ ሃገሮች ነው። ሚሽን አኮምፕሊሽድ። :lol: :mrgreen: :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9833
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Mission Accomplished !!

Post by Digital Weyane » 29 Feb 2020, 23:32

:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

We Weyane are smart, very smart ! :mrgreen:

Temt
Member+
Posts: 5422
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: Mission Accomplished !!

Post by Temt » 01 Mar 2020, 00:39

Digital Weyane wrote:
29 Feb 2020, 23:32
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

We Weyane are smart, very smart ! :mrgreen:
እማነይ ኢለ፡ ኣታዮ ልዓኻትኩም ልሃበ ልብይ እኮ ዋላ! ዋላ! ዋላ! ዋላ! እዩ ላይግነ! ጬርቆስን ኢለ! ውይ!

Digital Weyane
Member+
Posts: 9833
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Mission Accomplished !!

Post by Digital Weyane » 01 Mar 2020, 02:10

ኡኛ የዓድዋ ወያኔ ሙን ቸገረን፡ ኢትዮጵያውያን ከግብፅና ከፈረንጆች ጋር መዋጋት ከፈለጉ ኡዛው አገራቸው ውስጥ ይዋጉ። ትግራይ መሬት ላይ፡ ቦቶለይ ቦቶለይ የትውልዴ አገር ዓድዋ ላይ ጦርነት ኡንዲካሄድ አንፈቅድም። በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል ጦርነት ኡንዲከሰት ግን የልብ ምኞታችን ነው። :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9833
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Mission Accomplished !!

Post by Digital Weyane » 01 Mar 2020, 13:35

ድል ለግብፆች ኡና ለፈረንጆች!!

ውድቀት ለከአራት ኪሎ ያባረሩን ኢትዮጵያውያን!!

Post Reply