Page 1 of 1

Re: አንድነት ይልቃል [ሀበሾች ኦሮሞንና የደቡብ ሕዝቦችን አውሮፓዊን ቅኝ ከሚገዙአችሁ እኛ እንሻላችኃለን እያሉ ማሾፋቸውን ቀጥለዋል፡፡]

Posted: 29 Feb 2020, 18:04
by AbebeB
ቅኝ መገዛት ያለ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ ብዙ ሀገሮች ቅኝ ተገዝተው ነበር፡፡ ግና አጅግ ኃላ ቀር፤ ያልሰለጠነና ድሀ በሆነ የሀበሻ መንግስት ቅኝ መገዛት ግን የሞት ሞት ነው፡፡

ኦሮሞ ሕዝቤ ሆይ ለድርጅት ሳይሆን ለነጻነትህ በርትተህ ተፋለም፡፡ ጊዜውም እነሆ ደረሰ!

https://www.zehabesha.com/amharic/?p=102357