Page 1 of 1

እስቲ ማን ልብ አለው

Posted: 29 Feb 2020, 17:51
by Ethoash
ማነው የአማራ ድርጅት፤ የዜጋ ድርጅት፤ የብልፅግና ድርጅት መሪዎች ትግሬ የሚመጡት ። የትግሬዋ ተውካይ ብትታስር ማን ድፍሮ የምጣ ነበር ትግሬ ውስጥ ። ይህቺን ሚሲኪን ቢይስሩዋት ። አባይም አልቆለት ነበር መቀሌ መምጣት አይችልም ነብር።

ስለዚህ ሞኝ ይስቃል አሞሌ ሲናድ
ብልጥ ያለቅሳ አሉ።

አሁንም ሞኝ ይስቃል ለምን የትግሬዎች መሪ አዲስ ሄደው አልታስሩም ብለው።
እንደው ማን ይሙት ይህ እስራት ያላግባብ ትልቅ ጠብ እንደሚያስነሳ አይታወቅም እንዴ።

ነገር እየጫርን ለምን ቅጠሉ ላይ እናሳብባለን።

Re: እስቲ ማን ልብ አለው

Posted: 29 Feb 2020, 17:56
by sebdoyeley
Ethoash wrote:
29 Feb 2020, 17:51
ማነው የአማራ ድርጅት፤ የዜጋ ድርጅት፤ የብልፅግና ድርጅት መሪዎች ትግሬ የሚመጡት ። የትግሬዋ ተውካይ ብትታስር ማን ድፍሮ የምጣ ነበር ትግሬ ውስጥ ። ይህቺን ሚሲኪን ቢይስሩዋት ። አባይም አልቆለት ነበር መቀሌ መምጣት አይችልም ነብር።

ስለዚህ ሞኝ ይስቃል አሞሌ ሲናድ
ብልጥ ያለቅሳ አሉ።

አሁንም ሞኝ ይስቃል ለምን የትግሬዎች መሪ አዲስ ሄደው አልታስሩም ብለው።
እንደው ማን ይሙት ይህ እስራት ያላግባብ ትልቅ ጠብ እንደሚያስነሳ አይታወቅም እንዴ።

ነገር እየጫርን ለምን ቅጠሉ ላይ እናሳብባለን።
I heard 90% of Tembein and Endertan are pro Abiy Ahmed with same tolk they support pp