ቴዎድሮስ ካሳሁንን እና ሙዚቃው ለምን ይወደዳል ጎሰኝነትን ስለማያራምዱ
ከሁለት ቀን በፊት ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ‹‹ቴዲ ለምን ይወደዳል?–ኢትዮጵያዊነት በአንጻረ ጎሰኝነት›› በተሰኘ መጣጥፋቸው ውስጥ የሚከተለውን ሐሳብ አስፍረው ነበሩ፡-
[“ቴዎድሮስ ካሳሁንን እና ሙዚቃውን ለምን ህዝብ ይወዳቸዋል?” ብለን ስንጠይቅ የምናገኘው መልስ “እሱ እና ሙዚቃው ኢትዮጵያዊነትን ስለሚዘምሩ ነው፤” የሚል ነው። በሌላ አነጋገር፥ ጎሰኝነትን ስለማያራምዱ ነው።]
ይህ የዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ መልስ ውሃ አይቋጥርም። ጥያቄው መሆን የነበረበት ‹‹የቴዎድሮስ ካሳሁን የሙዚቃ ሥራ ለምን በሁሉም ኢትየጵያውያን ዘንድ እኩል ተቀባይነት የለውም?›› የሚል ሲሆን፣ ትክክለኛው መልስ መሆን የነበረበት ደግሞ ‹‹የኢትዮጵያ ታሪክ የሚንረዳበት እና የሚንተነትንበት መንገድ የተለያየ የልቡና ውቅር እንድኖረን ስላደረገ ነው›› የሚል ይሆናል። ‹‹የኢትዮሮፒያንስ የአስተሳሰብ ቅሬ›› በተሰኘ የፍልስፍና ሥራዬ ውስጥ ይህንን ሐቅ እንደሚከተለው አስፈረው ነበር፡-
Go read: https://kichuu.com/%e1%8a%a2%e1%89%b5%e ... %e1%8c%bd/