ሰበር ዜና : በዓድዋ ጦርነት እምዬ ምኒልክ የተደበቁበት ዋሻ ለቱሪዝም ክፍት ሊሆን ነው
ድሮም ብለናል ምኒልክ ዓድዋ የሄደው ሊደበቅ ፈልጎ እንጂ ለመዋጋት አይደለም

Re: ሰበር ዜና : በዓድዋ ጦርነት እምዬ ምኒልክ የተደበቁበት ዋሻ ለቱሪዝም ክፍት ሊሆን ነው
ምኒልክ የተደበቀበት ቦታ ሳዳም ሁሴን ከተደበቀበት ጉድጓድ ጋር በጣም ይመሳሰላል

Re: ሰበር ዜና : በዓድዋ ጦርነት እምዬ ምኒልክ የተደበቁበት ዋሻ ለቱሪዝም ክፍት ሊሆን ነው
This is the cave Atse Yehonnes signed a back stabbing àgteement to lead British army kura in exchange of used up guns.Had Minilik left you drying your lip would have glued to mosolie's boots forever and ever.
Re: ሰበር ዜና : በዓድዋ ጦርነት እምዬ ምኒልክ የተደበቁበት ዋሻ ለቱሪዝም ክፍት ሊሆን ነው
ምኒልክ ከፊት መምራት ይቅርና ጦርነቱ ከሚካሄድበት በ20 ኪሜ ርቀት ነበር። ድንኳን ውስጥ በአዝማሪ ተከቦ ጠጅ ሲያስቀዳ እና ጠላት የተቃረበ ሲመስለው ደግሞ ዋሻ ውስጥ ሲደበቅ ነበር።
World renowned Historian: Pieter Geyl
World renowned Historian: Pieter Geyl
Re: ሰበር ዜና : በዓድዋ ጦርነት እምዬ ምኒልክ የተደበቁበት ዋሻ ለቱሪዝም ክፍት ሊሆን ነው
ይቺ እምየ ባልዋ ማን ነው?
Re: ሰበር ዜና : በዓድዋ ጦርነት እምዬ ምኒልክ የተደበቁበት ዋሻ ለቱሪዝም ክፍት ሊሆን ነው
ምኒልክ የኦሮሞዎች ብቻ ሳይሆን የእስላሞችም ጠላት ነበር

Re: ሰበር ዜና : በዓድዋ ጦርነት እምዬ ምኒልክ የተደበቁበት ዋሻ ለቱሪዝም ክፍት ሊሆን ነው
የጊዜው ምኒልክ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ይባላል:: የዓብይ ዋና አማካሪ ፣ የቤተ መንግስቱ ኃላፊ እና ቁልፍ ሰው ነው:: ለኦሮሞዎች እና ለእስላሞች ያለው ጥላቻ ግን ከምኒልክ ቢበልጥ እንጂ አያንስም::