Selam/ wrote: ↑29 Feb 2020, 17:02
Buda Woyane - What has the case of Libya and Iraq has anything to
[/quote]
አናትህ ትበዳ ። በደንብ አንብብ ያልኩትን።
ቡዳ አባይ መጀመሪያ ነበር አሜሪካኖች ይግቡበት ሲባል እንቢ ማለት ።
አንዴ ከገቡበት ደግሞ በቀላሉ እንደዚህ አተውጣትም
ይሄው እኛ ታዛቢ ብቻ ነን ብለው ወሃውን አትሙሉ የሚል ቅደመ ገደባ አረጉብን። አሁን ድርድሩ ፪፩ ዓመት ቢፈጅ እኮ ፪፩ ልንጠብቅ ነው ማለት ነው።
እንዳልኩህ አንዴ ገብተንበታል እንዲህ በቀላሉ መወጣት አንችልም አሜሪካንን አስቀይመን ። ስለዚህ ዜዴ መፍጠር እንጂ በፊለፊት አሜሪካኖችንን የሚያስከፋ ነገር መናገር ዋጋ ያስከፍላል።
እኔ እዚህ ቁጭ ብዬ እንኳን መላ መፍጠር እሽላለሁ። ውሃው መሞላት የለበትም ሲሉ እንቢ ብሎ ከመውጣትና ነገረኛ ከመባል ። ይህ ውሃ ሙሊት መዘግየት ድርድሩ ፪፩ ዓመት ቢቆይ ፪፩ ዓመት ግድቡን ሳንትጠቅምበት ሀይል ሳናመጭ እንቀመጥ ማለት ነው ወይ ብሎ ማብሪርያ እንዲስጠን መጠይቅ ነው። እሱንም ማብራርይ ሲጠን ሌላ ጥይቄ አየጠየቅን ግድቡን መጨረስ ነው እንጂ በዘዴ አንዴት አባት ሽ ነው አሜሪካንን ስደበሽ የምታመልጭው እዚህ ሁሉ መላ ፈልገህ እነሱ የዘዙትን ግዳኝ ውሃ እንደማይቋጥን ማሳየት ሲቻል የምን እንደእንቁራሪት መወጣጠር ነው።
የሊብያንና የኢራቅ ምሳሌ ያመጣሁት ሁለቱም ጀብዱ ነኝ ብለው ተወጣጥረው መጨረሻቸውን አይተናል ። አሁን ደግሞ የሞተ ሽማግሌ ራልገገማ አድዋ ብሎ ይዘባበታል። ገገማ አድዋ ያለው ትግሬ ውስጥ ነው