Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking: Bewketu Seyoum arrested in Addis

Post by Thomas H » 29 Feb 2020, 14:24

Bewketu Seyoum is asking you the following question
What is the message behind these picture? It is multiple choice











A.ድምፀ መረዋው ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ እና ጀግናው ፤ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ታጣፊ ክላሽንኮቭ በመታጠቅ የአድዋ ድልን ለየት ባለ ሁኔታ አስበውት ውለዋል:: ሁለቱ ታዋቂ አንበሶች በዚህ ሳይወሰኑ፤ በፊንፊኔ ዙርያ ባሉ ጫካዎች በመባዘን፤ የኮረና ቫይረስ መነሻ የሆኑትን የሌሊት ወፎች በማደን ለህዝብ ያላቸውን አጋርነት እያሳዩ ይገኛሉ"

B.መሰሪው ሀጫሉ ሁንደሳና፤ ኦነጋዊው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ጥጋብ ነፍቷቸው፤ ተረኝነት የሚያረጋቸውን አሳጥቷቸው፤ አምሳ ጎራሽ ክላሽ ታጥቀው፤ ቦሌን ሲያምሱ ውለዋል:: በተለይ የሸኔ አባሉ፤ ሀጫሉ ሁንዴሳ ፤ በየካፌውና በየባሩ እየዞረ “የዳዊት ፅጌን ዘፈን ዘግታችሁ ማለን ጅራ የተባለውን ዘፈኔን ካልከፈታችሁ እደፋችሁዋለሁ” በማለት ሲያስፈራራና ሲያሸብር መዋሉ ታውቁዋል :: ጥሩ ፀባይ የነበረው፤ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እካፍንጫው መታጠቅ የጀመረው፤ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ፤ የሩጫ ልምምድ በሚያደርግበት ጊዜ ፤ መንገድ የሚዘጉበትን ሰዎች በተኩስ እንደሚበትን ያደባባይ ምስጢር ነው! አትሌት ፈይሳ ባርቆበት የራሱን እግር በመምታት አገራችንን የመዳሊያ ድሃ እንዳያደርጋት እየፀለይን ዜናውን እናሳርጋለን!

C. አርቲስቲ ሃጫሉ ሁንዴሳ እና አትሌቲ ፈይሳ ሌሊሳ ለነፍጠኞች አጋርነት ለማሳየት ነፍጥ ይዘው ያዙኝ ልቀቁኘ እያሉና "we love neftegna" በማለት አድናቆታቸውን ገልፀዋል።