BREAKING NEWS ሚስተር ማርዮ ከአዲስ አበባ መልስ የሰጡት ኢንተርቪው
Posted: 29 Feb 2020, 04:07
ከህጻንነቱ ጀሞሮ ጌት የቀባው ተብሎ ህዝብ ሲያታልል የነበረው ታዋቂው ማሪዮ በዚህ ቪዲዮ ላይ የመናፍቃን ፓስተሮችና ነብይ ነን ባዮች ጌታ ተናገረኝ ራዕይ አሳያኝ እያሉ በመጸሀፍ ቅዱስ ጭንቅላታቸውን የተቆጣጠሩዎቸውን የዋህ መናፍቅ ተከታዮቻቸውን እንዴት እንደሚያታልሉ ሲስተማቸውን አጋልጧል