BREAKING NEWS እንደእያሪኮ ግንብ አዲስ አበባ ላይ በጩህት የፈረሰው ግንብ
ችግርህ እንደእያሪኮ ግንብ ብን ብሎ እንዲጠፋልህ ና ልጠንቁልልህ የሚሉ የመናፍቃን ነብዮችና የዋህ ተከታዮቻቸው!!! የኢትዮጵያ መናፍቅ በየአዳራሹ እንደማስጠንቆሉ አገራችን የት በደረሰች? ችግሩ ትንቢቱ ሁሉ ባዶ ተስፋ (Empty Hope) ነው!! እያሪኮ በፓልስቲን ውስጥ የምትገኝ ትንሽ ከተማ ነች https://de.wikipedia.org/wiki/Jericho የእያሪኮ ግንቡ በጩህት ብቻ ፈረሰ የሚለውን ቲዎሪ የሚደግፍ ሳይንሳዊም ታሪካዊም ምንም መረጃ የለም ይህ ሙሉ ታሪኩ ሳይገባቸው ከኮንቴክስቱ በማይገናኝ ሁኔታ (out of context) ህዝብን ጌታ በጪህት ግንብ ካፈረሰ ለእኔም በችግሬ ላይ እንደዚህ ተዐምርን ይሰራል ብለው የዋህ መናፍቃን ተስፋ እንዲያደርጉ ለማታለያነት የመናፍቃን ነብይ ነን ባዮች የሚጠቀሙበት ማታለያ ጥቅስ (Psychology Tricks ) ነው