Page 1 of 1

ጳጳሱ ሸመጠጠ፡፡ አጌናም አሰፋረው፡፡

Posted: 28 Feb 2020, 19:59
by AbebeB
ጥያቄው በስብሰባው ላይ ከተገኙትም አንፈርምም አሉ እኮ እየተባለ ያልተገኘነውም ተስማምተናል ይላል ጳጳሱ፡፡ እሱ ሎሌ ጳጳስ ቢሆንና ለሎች ግን በስብሰባው ላይም ተገኝተው በመ/ቅዱስ መመራትን በመወስንና ተገቢ ያልሆነውን የሌሎችን አድልኦዊ አሰራር ሲቃወሙ እንዴት ነው ሲባል ጳጳሱ ለዚህ መልስ ስላሌለው በማታታት ማለፍ ነበረበት፡፡

ነገር ግን አጌና ቀስ እያለ ሌላም አስገባለት፡፡ ስለዚህ ጳጳሱ መልሶ ራሱን በመቃረን የመዋቅር ጥያቄ ያነሣና ቅዱስ ሲኖዶስ የያዘውን ሥልጣን የተወሰኑት ፓጳጳሳት ብቻ ማንሣት አይችሉም ይላል፡፡ ስለዚህ ተገቢ ያልሆነ የሥልጣን አያያዝ ነው ያሉትን ጳጳሳት መንፈስ ቅዱስ አልመራቸውም ማለት ነው ወይስ መንፈስ ቅዱስም አራደ ሆኖ እጥፍ ዘርጋ አለ ነው የሚሉት ጳ|ጳሱ? አጃኢባ ነው ይኸ::

ጳጳሱ ተረኛ የሚሉትን ዘመዶቹንም ተቃላቅሏል፡፡ ስለ ለውጥና ነውጥም ያስረዳናል፡፡ አይ ባሌጌው የዋሽንግተን ጳጳስ