Page 1 of 1

ሰበር ዜና: ህወሓት በትግራይ ህዝብ እምነት በማጣትዋና ህዝቡ ያምፃል ብላ በመስጋት ለምልሻዎች ትጥቅ ማስፈታት ጀምራለች!

Posted: 28 Feb 2020, 15:03
by Ejersa
በትግራይ ክልል ደ/ምስራቅ ዞን፣በሕንጣሎ ወጀራት፣ሕንጣሎ የሚገኙ አሰር ምልሻዎች ትጥቃቸው እንዲያስረክቡ ለእያንዳንዳቸው ደብዳቤ ደርሰዋቸዋል።የሕንጣሎ ምሊሻዎች ባለፈው ህዝቡን በማስተባበር መንገድ በመዝጋትየወረዳ ጥያቄያቸው እንደተመለሰላቸው አይዘነጋም።

Re: ሰበር ዜና: ህወሓት በትግራይ ህዝብ እምነት በማጣትዋና ህዝቡ ያምፃል ብላ በመስጋት ለምልሻዎች ትጥቅ ማስፈታት ጀምራለች!

Posted: 28 Feb 2020, 23:38
by Digital Weyane
ኡኛ የዓድዋ ወያኔ የትግራይ ቄሮዎችን ልክ ኡናስገባቸዋለን። የዓድዋ የበላይነት የማይምኑ ህዝቦች ኡስኪያምኑ ድረስ ኡንረግጣቸዋለን። :evil: :evil:

ድል ለዓድዋ ወያኔ!! 8) 8)