አያታችን ስለአካባቢው ሕዝብ ሲመክረን ከምባታን አክብሩ ቃሉን የሚጠብቅ ክቡር ሕዝብ ነው ይለን ነበር
Posted: 27 Feb 2020, 22:57
ዛሬ አቢይ ስለ ከምባታ ምንነት የተናገረው ሁሉም ትክክል ሲሆን ይህን የከምባታ ባህሪ ጉራጌ ድሮ ድሮ ያውቀዋል ።
አሳውኔ አኒታ ወይም ከምባታ ቃሉ እውነት ነው የሚለው ዛሬ ነው የሰማሁት ፤ እጅግ ገረመኝ !!
አሳውኔ አኒታ ወይም ከምባታ ቃሉ እውነት ነው የሚለው ዛሬ ነው የሰማሁት ፤ እጅግ ገረመኝ !!