Page 1 of 1
የመለስ ራዕይ፣መለስ ሌጋሲ፣መለስ አካዳሚ የሚሉ ቃላት እንደመስማት የሚዘገንን ነገር የለም!
Posted: 27 Feb 2020, 21:18
by Ejersa
መለስ ለዚህ አገር ያበረከተው ነገር ትውልድን በተለይ ወጣቱ በዘር በብሄር ሸንሽኖ አጥሮ አሁን ያለው ውስብስብ ችግር ዋናው ተዋናይ አገራችን በታሪክዋ አይታው የማታውቀው የብሄር ችግር ዋና ጠንሳሽ የነበረ ፡ ኢትዮጵያዊነት መግደል ባይችልም እንኳ ለማደከም ብዙ ጥረት አድርጎ ይህን ያወቀ ፈጣሪ ነገሩን ከዚህ በላይ እንዳይከፋ ብሎ ወስዶታል። እውነት እንነጋገር ከተባለ መለስ አካዳሚ ብሎ መጥራት የኢትዮጵያን ጠላት ብዙ ሰው የፈጀው ጣልያናዊ ግራዛኒ አካዳሚ ብለህ እንደመጥራት ነው።

Re: የመለስ ራዕይ፣መለስ ሌጋሲ፣መለስ አካዳሚ የሚሉ ቃላት እንደመስማት የሚዘገንን ነገር የለም!
Posted: 27 Feb 2020, 21:31
by TGAA
I can't wait for the day and time in which this evil man's evil deeds will bury with him 100 feet deep and his memory scraped off of human history let alone Ethiopian. His remain has to be scooped off and needs to be sent to dedebit where this malignant man hatched all his evil plans.
Re: የመለስ ራዕይ፣መለስ ሌጋሲ፣መለስ አካዳሚ የሚሉ ቃላት እንደመስማት የሚዘገንን ነገር የለም!
Posted: 27 Feb 2020, 21:36

Posted: 27 Feb 2020, 22:41
by kibramlak
Can't agree more !
Ejersa wrote: ↑27 Feb 2020, 21:18
መለስ ለዚህ አገር ያበረከተው ነገር ትውልድን በተለይ ወጣቱ በዘር በብሄር ሸንሽኖ አጥሮ አሁን ያለው ውስብስብ ችግር ዋናው ተዋናይ አገራችን በታሪክዋ አይታው የማታውቀው የብሄር ችግር ዋና ጠንሳሽ የነበረ ፡ ኢትዮጵያዊነት መግደል ባይችልም እንኳ ለማደከም ብዙ ጥረት አድርጎ ይህን ያወቀ ፈጣሪ ነገሩን ከዚህ በላይ እንዳይከፋ ብሎ ወስዶታል። እውነት እንነጋገር ከተባለ መለስ አካዳሚ ብሎ መጥራት የኢትዮጵያን ጠላት ብዙ ሰው የፈጀው ጣልያናዊ ግራዛኒ አካዳሚ ብለህ እንደመጥራት ነው።
Re: የመለስ ራዕይ፣መለስ ሌጋሲ፣መለስ አካዳሚ የሚሉ ቃላት እንደመስማት የሚዘገንን ነገር የለም!
Posted: 27 Feb 2020, 23:00
by Temt
Yes, he did have some clear ራእዪ and that is the creation of a never existed "ዓባይ ትግራይ" at the expense of Eritrea and Ethiopia - thus the introduction of Article 39 in the EPRDF (Weyane) constitution!
Re: የመለስ ራዕይ፣መለስ ሌጋሲ፣መለስ አካዳሚ የሚሉ ቃላት እንደመስማት የሚዘገንን ነገር የለም!
Posted: 28 Feb 2020, 01:52
by Digital Weyane
ኡኛ ወያኔ ራዕያችን ሰፊ፣ ህልማችን ታላቅ፣ ጉዞአችን ረጅም፣ ግባችን ሩቅ፣ ዓላማችን ፅኑ፣ ተልዕኮአችን ብርቱ ነው።
አዋሽ አካዳሚ፣ ጃስቲስ ሲከር አካዳሚ፣ ሳቡር አካዳሚ፣ ፓስት ላስት አካዳሚ፣ ሓላፊ መንገዲ አካዳሚ፣ ወዘተ coming soon!