Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40038
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሥምን መላክ ያወጣዋል ይባላል ! ስንቶቻችሁ አምለሰት ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ ታቃላችሁ?

Post by Horus » 27 Feb 2020, 02:17

አምለሰት ማለት ልክ ማርያማዊት እንደሚባለው አምላካዊት ማለት ነው። እኔን የነካኝ ነገር እሷ ሳትመርጥ አምላካዊት መባሏ አይደለም ። ግን ልክ እንደ ስሟ ጠባይዋ አምላካዊት እንዴ ሊሆን ቻለ? ይህ ነው ትልቁ ድንቅ ምስጢር !!!