የኢዜማ (ኢ ሙዚቃ) ሊ/መብበር ብርሀኑ ነጋ በልጥግና ለኦሮሞ ገንዘብ ለምን ይሰጣል በሚል ተቃወመ፡፡ ጉራጌና የገንዘብ ነገር?
አጭቤው ብርሀኑ ነጋ አብይ አመድን የሚቃወምበት ሁኔታ የሚጠበቅ አይደለም፡፡ ምክንያቱም ሁለቱም የአንድ ዘበርጋ ልጆች ናቸውና፡፡ ነገር ግን ገንዘብ ጠላት ብለው ለሚያዩት ሕዝብ እጅ የሚገባ ከሆነ የወንድምነቱን እሳቤ ትተው ልስትሮ ጠርገን ያገኘነው ገንዘብ ለጠላት መሰጠት የለበትም የሚል እሰቤ ውስጥ ፈጥነው ይገባሉ፡፡ በመሆኑም ብርሀኑ ነጋ (ብሾፍቱ የተወለደ) ለሌላኛው የጉራጌ ልጅ አብይ አመድ (ጅማ የተወደ) በፕሬስ ስም ዛሬ ምክር ሰጠ፡፡