Re: Shukshukta (ሹክሹክታ): የጄነራሉ ኩርፊያ.. የአሜሪካ ሰራዊት ምን እያደረገ ነው?!!! WEEY GUUD !!!
እነዚህ ጋዜጠኞች ለአገሪቱ ኣያስቡም በሀሰት ይናገራሉ።
ምርጫዉ ለምን እንደሚካሄድ፣ ከዐባይ ድርድር ጋር ምክንያት እንደሆነ ግልጽ እየሆነ መጥቷል። ለምን ምርጫው እንዲካሄድም እንደተፈለገ። ማለት በውጭ ሤራ ኢትዮዺያን አመድ ለማረግ የተወሰነ ይመሥላል። ውጪዎቹ እንደሚሉት በአንድ ድንጋይ ሶስት አራት ወፍችን ለመግደል ይመሥላል። ይህ በደንብ የተቀነባበረ ይመሥላል። ፩ ምርጫዉ ላይ በነጃዋር እና ህዋሀት እርዳታ ብጥብጥ ሢነሳ ይሔን ምክንያት በማድረግ የዉጭ ሀይል ልርዳችሁ ከሽብርተኞች ላድናችሁ በማለት አባይ ወንዝን በቁጥጥር ስር ለማዋል ነዉ። ቻይና ላይም ቫይረስ የተሰራጨዉ መጥታ አባይን ለመታደግ አትችልም። ቻይና ሼር በአባይ ግድብ ሳይኖራት አይቀርም። ወያኔዎች ሻብያ ከዉጭ ሀይሎች ጋር በደንብ ያቀነባበሩት ይመሥላል። በዚች ሣምንት እንኳን ነገሮች ወደ
በጎ የሚቀየር ቢመስልም ለምሳሌ የነ ጃዋር መቀዝቀዝ በሀሠት ሚዲያ ላይ ቢነገርም ዉሸት ነዉ። ቴዲ አፍሮ እንዲዘፍን ቢፈቀድም ዛሬ ደሞ የዉጭ ሀይል ለጦርነት መግባቱ ህዋሀት ላይ በሚመሥል ግን ዋና አላማዉ ለአባይ ወንዝ ነዉ በዛዉም አብይን ከአደጋ እናድነዉ በሚልና አማራዉ ላይም ተፅዕኖ ለማድረግ ነዉ በአባይ ጉዳይ። ይህ ሲሆን ዋና ተዋንያዎቹ ጃዋር፣ ኦነግ፣ ሻብያ =ካቶሊኩን ኤርትራ አላስገባም በማለት ከዚሁ የተገናኘ ሊሆን ይችላል። ህዋሀት ናቸዉ። ካለ አብይም ይሄን አለማቀነባበር አይቻልም። እርግጠኛ ነኝ ኢትዮዺያ በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ሙሉ በሙሉ እንደገባች። አንድ ነገር ይባልና ህዝብ እንደ ሞኝ ይሰማል። ማነዉ ዲሢ ዉስጥ ሰዉ ሰላማዊ ሠልፍ እንዲወጡ የተወሠነው፧ የትረምፕ መንግሥት ጠራርጎ እንዳያስወጣቸው። ለምንስ ኢዜማ ብልጽግናን አሁን ተቃወሙ ሁሉ ነገር ሤራ እንደሆነ ገብቷቸው ነወይ፧
መዘንጋት የሌለበት ነገር አባይ ግድብ መለስ የፈለገው እውነት ለኢትዮዺያ አሥቦ ነው፧ አዳክሞ አገሪቱን ካበቃ በ ሗላ፧ ህዋሀት ከነዚህ አገራት ጋር ድርድር ስላደረገ ነው። እስከዛ የኢትዮዺያን ገንዘብ ባዶ ለማረግ ነው ለአባይ ግድብ ሢያዋጡ። አብሮ ቁጭ ብሎ የተስማማው ከመለስ ጋር ስለ አባይ ጉዳይ ኢትዮዺያዊ ነኝ የሚል ይብላኝለት ለሡ። ማን እንደሆናችሁ ታቃላችሁ። ለመሆኑ ኢትዮዺያ ነን አባይ የኛ ነው ከሚሉት ስለ አባይ ጉዳይ ንግ ግር እንዴት ይደረጋል ኢትዮዺያን እናፈርሣለን ከሚሉ ህዋሀቶች