Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ትላንት የወላይታ ዲቻ ደጋፊዎችን ፈነካከቷቸው: ከዛስ? ፖሊስ የቡናን ደጋፊ እንደ አህያ ጎዲን ሲል ዋለ

Posted: 24 Feb 2020, 12:38
by Abaymado
የፀቡ መነሻ: ቡናዎች በሜዳቸው(አዲስ አበባ ስታድዮም ) እስከ 60 ደቂቃ ድረስ 1-0 እየተመሩ ነበር: ከዛ ግን ጨዋታው ተቀይሮ ቡና 3-1 አሸነፈ:: ቡና ወራጅ ቀጠና ውስጥ ነበር : ይህ ድል ቡናን ከወራጅ ቀጠና እንዲወጣ አርጎታል:: ከዛ ወላይታዎች ንዴታቸውን መቆጣጠር አቃታቸው: በዚህ ፀብ ተነሳ:: ከዛም ቡናዎች ሳይወግሩዋቸው አልቀረም::




:lol: :lol: