Page 1 of 1

እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 24 Feb 2020, 03:37
by Horus
ከዚህ ሁሉ የተግማማ የዘር ቀውስ ባሸናፊነት የሚወጣው አንድነቱን በፍቅር ይዞ፣ ኢትዮጵያዊነቱን እንደ አለት አጠንክሮ፣ የቀሩት ኢትዮጵያዊ የሰው ፍጡር አድርጎ የሚያይ የሰከነ፣ የበሰለ፣ ጠጣር ፣ ታጋሽ ፣ አርቆ አሳቢ ሕዝብ ስለሆነ ነው።

ትግሬ በዘር ይታመሳል ፣ ኦሮሞ በዘር ይታመሳል ፣ አማራ በዘር ይታመሳል ፣ ሌላም ሌላም !!! ለምን? የጎሳ ነጋዴዎችን ስብከት ስለሚሰሙ ! ልብ በሉ አምቦ ጎረቤታችን አምቦ በራሱ ሕዝብ ላይ ቦምብ ወረወረ ። ለምን ? ለዘመናት ሽማግሌ እስከ ህጻን በዘር ነቀርሳ ሲሞጨላለቅ፣ በዘር ቫይረስ ሲጨማለቅ ስለነበር ! ሰው ደሞ የዘራውን ያመርታል ። አሁንም አማራ፣ ኦሮሞ ግዜው አልመሸም፣ ዘረጎችን አንቅራችሁ ወደ በሰለ ህሊና ተመለሱና ኢትዮጵያን አንድ ትልቅ አገር፣ አንድ ትልቅ ስልጣኔ እናድርጋት ። ሌላ ማንም ምንም ማድረግ የሚችለው ነገር የለም !! በቃ ይህው ነው !!!

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 24 Feb 2020, 03:50
by Horus

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 24 Feb 2020, 14:20
by Ethoash
deleted by authors

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 24 Feb 2020, 14:34
by Masud
Ante Fuga Uragie ....

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 24 Feb 2020, 16:26
by free-tembien
you display the worst form of tribalism. how dare you want to make teddy a gurage tribalist? he is fighting against tribalism and for ethiopianism not for guragism you idiot. never seen such a worst tribalist like horus hiding behind ethiopianism. go f-kc yourself.
Horus wrote:
24 Feb 2020, 03:37
ከዚህ ሁሉ የተግማማ የዘር ቀውስ ባሸናፊነት የሚወጣው አንድነቱን በፍቅር ይዞ፣ ኢትዮጵያዊነቱን እንደ አለት አጠንክሮ፣ የቀሩት ኢትዮጵያዊ የሰው ፍጡር አድርጎ የሚያይ የሰከነ፣ የበሰለ፣ ጠጣር ፣ ታጋሽ ፣ አርቆ አሳቢ ሕዝብ ስለሆነ ነው።

ትግሬ በዘር ይታመሳል ፣ ኦሮሞ በዘር ይታመሳል ፣ አማራ በዘር ይታመሳል ፣ ሌላም ሌላም !!! ለምን? የጎሳ ነጋዴዎችን ስብከት ስለሚሰሙ ! ልብ በሉ አምቦ ጎረቤታችን አምቦ በራሱ ሕዝብ ላይ ቦምብ ወረወረ ። ለምን ? ለዘመናት ሽማግሌ እስከ ህጻን በዘር ነቀርሳ ሲሞጨላለቅ፣ በዘር ቫይረስ ሲጨማለቅ ስለነበር ! ሰው ደሞ የዘራውን ያመርታል ። አሁንም አማራ፣ ኦሮሞ ግዜው አልመሸም፣ ዘረጎችን አንቅራችሁ ወደ በሰለ ህሊና ተመለሱና ኢትዮጵያን አንድ ትልቅ አገር፣ አንድ ትልቅ ስልጣኔ እናድርጋት ። ሌላ ማንም ምንም ማድረግ የሚችለው ነገር የለም !! በቃ ይህው ነው !!!

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 24 Feb 2020, 22:27
by Horus
Free Tembien,

አንተ የሆረስን ያክል ኢትዮጵያዊ ብትሁን ፍሪ ተምቤን አትባልም ነበር ። አንተ የሆረስን ያክል ኢትዮጵያዊ ብትሆን ቴዲን ትወልድ ነበር፣ ቴዲን ወልደህ በቴዲ ካልቸር ታሳድገው ነበር ። የሌለህን አትቀባጥር ። ሂድና ከማሱድ ጋር ተሞዳመድ ። It is the culture, stupid!!

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 24 Feb 2020, 22:33
by free-tembien
you can't even see how tribalist you are. what is the difference between you and other tribalist? at least other tribalist don't claim someone who is not a tribalist that is why you are even worst than them. make up your mind either you are gurage tribalist or an ethiopian nationalist. you can't claim the achievement of an ethiopian nationalist for your tribal ideology. that is disgusting. and btw, he is making money selling amhara culture not gurage culture i.e. if you want to start tribal war.
Horus wrote:
24 Feb 2020, 22:27
Free Tembien,

አንተ የሆረስን ያክል ኢትዮጵያዊ ብትሁን ፍሪ ተምቤን አትባልም ነበር ። አንተ የሆረስን ያክል ኢትዮጵያዊ ብትሆን ቴዲን ትወልድ ነበር፣ ቴዲን ወልደህ በቴዲ ካልቸር ታሳድገው ነበር ። የሌለህን አትቀባጥር ። ሂድና ከማሱድ ጋር ተሞዳመድ ። It is the culture, stupid!!

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 25 Feb 2020, 01:06
by TGAA
Horus wrote:
24 Feb 2020, 03:37
ከዚህ ሁሉ የተግማማ የዘር ቀውስ ባሸናፊነት የሚወጣው አንድነቱን በፍቅር ይዞ፣ ኢትዮጵያዊነቱን እንደ አለት አጠንክሮ፣ የቀሩት ኢትዮጵያዊ የሰው ፍጡር አድርጎ የሚያይ የሰከነ፣ የበሰለ፣ ጠጣር ፣ ታጋሽ ፣ አርቆ አሳቢ ሕዝብ ስለሆነ ነው።

ትግሬ በዘር ይታመሳል ፣ ኦሮሞ በዘር ይታመሳል ፣ አማራ በዘር ይታመሳል ፣ ሌላም ሌላም !!! ለምን? የጎሳ ነጋዴዎችን ስብከት ስለሚሰሙ ! ልብ በሉ አምቦ ጎረቤታችን አምቦ በራሱ ሕዝብ ላይ ቦምብ ወረወረ ። ለምን ? ለዘመናት ሽማግሌ እስከ ህጻን በዘር ነቀርሳ ሲሞጨላለቅ፣ በዘር ቫይረስ ሲጨማለቅ ስለነበር ! ሰው ደሞ የዘራውን ያመርታል ። አሁንም አማራ፣ ኦሮሞ ግዜው አልመሸም፣ ዘረጎችን አንቅራችሁ ወደ በሰለ ህሊና ተመለሱና ኢትዮጵያን አንድ ትልቅ አገር፣ አንድ ትልቅ ስልጣኔ እናድርጋት ። ሌላ ማንም ምንም ማድረግ የሚችለው ነገር የለም !! በቃ ይህው ነው !!!
ውድ ሆሩስ በአንድ በኩል ያለህ የዘረኝነት ጥላቻ ባደንቀውም ሁሉንም በአንድ ሰብበህ የሁሉም በሺታ መንሰኤው አንድ ነው ብለህ አንድ አይነት መዳኒት ስታዝ ማየቱ አልተዋጠልኝም ፤ በተለይ አማራ በዘር ይታመሳል በለህ ያልከው አርፍተ ነገር ፤ በኢትዮጵያ ካሉ ብሄረሰቦች ከደርግ ግዜ ጀምሮ ኢትዮጵያን ብሎ ሌላ የቆሰለ ፤ የተንገላታ ፤ ለስነልቦና ጥቃት የተዳረገ፤ በሚጠሉት ብቻ ሳይሆን እራሱ እራሱ ላይ ለሌላው ህብረተሰብ ፍትህን አመጣለሁ ብሎ ከሚገባው በላይ ጥቃት የደርሰበት ህብረተሰብ ቢኖር አማራው ነው፡ ስለዚህ ከሁሉም አቅጣጫ አሁን እንኳን የጥቃት ሰለባ እየሆነ ያለው አማራ መሆኑን መካድ ከእውነት ጋር መጣላት ነው፤ እህንን ጥቃት እንዲረክስ አማራ ተጠናክሮ ለዘመቱበት መልስ ሲሰጥ አንተም ዘረኛ ሌላው ዘረኛ ነው ብሎ በጅምላ መፈረጁ ተገቢ አይደለም ፡፡ ተመልከት ከላይ ወያኔ ያነጣጠረው ሌላው ህብረተሰብ ላይ ሳይሆን አማራ ላይ ነው ፤ የኦሮሞ ጽንፈኞች ከወያኔ ጋር ተመሳጥረው እያጠቁት ያሉት አማራን ነው ፤ እርግጥ ለሌላው ኢትዮጵያው የተሻለ ሀሳብ ኖሯቸው ሳይሆን አማራን ካደቀቅን የኬክ ላይ መንገድ ይሆንልናል ብለው ነው፡ የሚገርመው ነገር ቢኖር የማራ የሚባሉት የፖለቲካ ፖሊሲያቸውና እይታቸው አሁንም ኢትዮጵያዊነት ያቀፈ ነው፡፡ እርግጥ ነው አንድ አንድ ውርጋጦች የአማራ መደራጀት የትልቁ ሰእል ግንዛቤ ሳይኖራቸው የኦሮሞ ጽንፍኞችን ድራማ እንደገና ሊሰሩ ሲሞክሩ እናያለን ፤ ነገር ግን እነሱ ጥቂቶች ናቸው ብዙም ትርጉም የላቸውም ፡ ይህ የዘረኝነት መዋቅር ፈራርሶ ሁሉም በአንድነት ላይ እንዲስማማ የዘረኝነት ከይሲዎች ሲደራጆ እጅን አጣምሮ ማየት ትርጉም የለውም ፤ እዚህ ቤት ያለ እሳት እዛም መኖሩን ብቻ ሲያውቁ ነው አደብ የሚገዙት ፤ በሀሳብ ደረጃ ካንተ ጋር ችግር የለብኝም ግን ነባራዊ ሁኔታ መረዳትህ ላይ ግን ጥርጣሬ አለኝ፡፡

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 25 Feb 2020, 01:31
by Horus
TGAA

አንተ እዚህ መድረክ ላይ ከሚስማሙኝ ጸሃፊዎች አንዱ ነህ ። ስለ አማራ ስራና ትግል ያልከው ሁሉ እኔ ለሌላ ሰው የማስተምረውን ነው ። እኛ ጉራጌዎች አማራን የምንወደውኮ አንተ ባልከው ምክንያት ነው ። ባማራ ላይ የደረሰውን ሰቆቃ ሁሉ አቃለሁ ። ለፕሮፌሰር አስራት ካማራ ክልል ውጭ የመዋጮ ድግስ ያደረገ ጉራጌ ነው፣ የምታቅ ከሆነ ማለቴ ነው። አሁን የማይመቸኝና ስህተት ነው ብዬ ማምነው አማራ በጎሳ መታገል የተሻለ እስትራረጂ ነው ብሎ መወሰዱ ነው። ጉራጌ በየቀኑ ከውጭና ከራሱም ልጆች የሚደረግበት ግፊት በዘር ተደራጅቶ የቀሩትን ጭቁን ተብዬ መደዴዎች እንዲደባለቅ ነው ። ይሀው ይህን ለ50 አመት እምቢ ብለናል ። ስለሆነም ከሆነ ደቡብ ከሚባል ነገር ላይ ተወርውረናል ። ግን ምን ሆነ ምንም ። ኢትዮጵያ የትም አትሄድም ። ዛሬ የዘር ፖለቲካ ተሽንፎር የዎያኔ ጸረ አማራ ፕላን ከተሸነፈ በኋላ አማራን በዘር አደራጅቶ ኢትዮዮጵያን ይታደጋል የሚለው ሎጂክ ችግር አለው። አማራ ባማራነቱ ኮርቶ ግ ን እንደ ኢትዮጵያ በመደርጀት የራሱንም አንድነት ኢትዮጵያንም የመምራት ጉልበት ነበረው፣ አለው ። ግን በጎሳ ሲደራጅ ያ ሃይሉ ይጠፋል ። ለዚህ ነው አማራ በጎሳ ሲታመስ ያልኩት ፣ የተሳሳተ እስትራተጂ ስለሆነ !!! ኬር !

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 25 Feb 2020, 02:06
by Horus
ለምሳሌ አሁን ኦሮሞ የገባበት ጣጣ ተመልከት ። አበሻ አቢይን የሚወደው ኦሮሞ ስለሆነ አይደለም ። የኢትዮጵያ አቀንቃኝ ስለሆነ ነው ። ኦሮሞ ሺ ግዜ ቢሰፋ ቢራባ ኢትዮጵያዊ ካልሆነ ኢትዮጵያን ሊገዛ አይችልም ። ይህን በ2 አመት እየተማሩት ነው ። ትግሬ 27 አመት ሰው አስሮና ገድሎ በሃፍረትና ውርደት ወደ መንደሩ ገባ ። ይህ የሶሻል ህግ ለኦሮሞም ይሰራል ፣ ላማራም ያው ነው ፣ ለጉራጌም ያው ነው። በኢትዮጵያ ያለው ችግር 88 ቋንቋ ምንናገራችን አይደለም ። አንድ ጎሳ በራሱ ጎስ ተደራጆት ለሌሎች ጎሳዎች እቆማለሁ የሚለው የተዛባ ሎጂክ ነው ።

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 25 Feb 2020, 02:12
by TGAA
ሆሩስ ፤ እኔ ስለአማራ መደራጀት ነው ያልኩት ፤ ሁለት አይነት የአማራ ፖሊስ ነው መኖር ያለበት ፤ እንዳልከው ማራመድና ወይም ተግባራዊ እርምጃው መግለጽ ያለበት ኢትዮጵያዊነትን ነው ፤ ነገር ግን እንደ አማራነቱ ሲጠቃ ደግሞ መከላከል መብቱ ብቻ ሳይሆን ግዴታው ነው ፡ እነ መለስ 27 አመት ሙሉ የሀገሪቱን ንጥረ ሀበት ያባካኑበት ነገር ቢኖር ኢትዮጵያዊና መህል ግንብ መገንባት ፤ ሆድ አድር ፍልፍላዎችን ማባዛት ነው ፤ በአሁኑ ሰአት ሁለቱም የራሳቸው ነፍስ ዘርተው የሚንቀሳቀሱ እውነታዎች ናቸው ፤ ሌላው በተለያዩ ብሄረሰብ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊና አንዱ አንዱን በተደራጀ መልኩ እንዳይረዳው ያለው የፖለቲካ መዋቅር የሚመቻቸው አይደለም በአብዛኝውም ጥቃት ይደርስባቸዋል ፤ በሁሉም ብሄሬሰቦች ዘንድ አማራን ጭራቅ አድርጎ የመሳል ስራ ወያኔዎችና የነርሱ ቡችሎች ብዙ ጥሬ ሀበት ያፈሰሱብት ነው፤ ስለዝህ ኢትዮጵያዊነት ሲጠቃ ሁሉም በአንድነት ተነስቶ የሚመክተው ሁኔታ ቢኖር አማራ በጭራሽ ለብቻው ይደራጅ የሚል ሀሳብም አይመጣልኝም ግን የጸረ ኢትዮጵያው ሀይል ያለውን መንግስተ መዋቅራዊ ድጋፍ እንዲሁም በውስጡ የተሰገሰጉ ከዚህ የዘር ፖለቲካ አትራፊውች ኢትዮጵያዊነት የሚዳከምበትን ስራ የሚሰሩት አንዱ አንዱን እንዲያጠቃ በማድረግ ነው ፡ ስለዚህ አማራው ኢትዮጵያዊንትን አንግቦ ግን እርሱ ላይ የሚመጣበትን መጠቃት አጸፋውን የመመለስ ሀላፊነትም ግዲታም አለበት፡ በብሄራዊ ደረጃ የፖለቲካው መዋቅር በማያወላዳ መልኩ ኢትዮጵያዊነትን በሚያራምድበት ግዜ አብረን ከመግስቱ ጋር ባለበት እንዲከስም ማድረጉ ላይ አይናቸንን ሳናስ አብረን መሰልፈ እንችላለን ፡ ስለዚህ ውያኔ አሁን ፕሮጅክት የምታደርገውን የፖለቲካና የሚሊተሪ ፖወር እነአብይ መጥተው ይጋፍጡልኛል ብሎ መጠበው ስህተት ነው ፤ ኦሮሞያም ያን ሁሉ ሲያስለጥን ጎልበቱን እያሳየ መሆኑን አትርሳ በዚህ ሁኔታ እጅህን አጥፈህ ተቀመጥ ማለት የስትራቴጅካዊ ስህተት የሚሆነ ያ ነው ፡፡ ጥሩ ምኞት ብቻ ሰንቆ መቀመጡ በቂ አይደለም ፤ ለምን ልመጥፎ መጥፎ ውጤት ለእርሱም እንዳለ ካልተገነዘበ ሊደፍጥጥህ እንደሚመጣ አትርሳ፡፡ ማመን ያለብህ GOOD OVER EVIL ONLY WHEN IT IS READY WHEN IT IS NOT IT ALWAYS LOSES. PEACE

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 25 Feb 2020, 02:33
by Horus
እኔ እጅን አጣጥፎ መቀመጥ ብዬ አላቅም ። ግ ን ሻሸመኔ የኦሮሞ አገር ብሎ ካመኑ በኋላ የሻሸመኔን አማራ አደራጅቼ አማራን እከላከላለሁ ማለት ዝም ብሎ ነው። አይሆንም ። በኢትዮጵያ የኦሮሞ ያማራ የጉራጌ የሚባል አግር የለም ብሎ ሕዝብ ማደራጀት ነው መልሱ። የዚህን እውነታ ወደፊት ታየቃለህ ! ሰላም ዋል !

Re: እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ አለ መሽኮርመም የምናገረው ነገር፣ ጉራጌ

Posted: 25 Feb 2020, 02:41
by Horus
This is Ethiopians want. Do so called Ethiopian rulers listen to the people !!!?