Page 1 of 1

The daylight dream! የበሬ ወለደ ተረት ተረት

Posted: 23 Feb 2020, 20:05
by pushkin
ተረት ተረት፣ የላም በረት፣
አያቴ ሃብታምና ጠቢብ ነበር፣
አንዲት ትልቅ ጀልባ ደሞ ነበረችው፣
በጀልባዋ አድርጎ ድፍርስ ውሃ ተሻግሮ፣
ከመረብ የወንዝ ዳርቻ እስከ አክሱም ይነግድ ነበር፣
ቁልቋል፣ ኩንቲና አምበጣ በመልቀም ደግሞ ንግዱን ያጧጥፈው ነበር።
:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: The daylight dream! የበሬ ወለደ ተረት ተረት

Posted: 24 Feb 2020, 01:36
by pushkin
pushkin wrote:
23 Feb 2020, 20:05
ተረት ተረት፣ የላም በረት፣
አያቴ ሃብታምና ጠቢብ ነበር፣
አንዲት ትልቅ ጀልባ ደሞ ነበረችው፣
በጀልባዋ አድርጎ ድፍርስ ውሃ ተሻግሮ፣
ከመረብ የወንዝ ዳርቻ እስከ አክሱም ይነግድ ነበር፣
ቁልቋል፣ ኩንቲና አምበጣ በመልቀም ደግሞ ንግዱን ያጧጥፈው ነበር።
:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: The daylight dream! የበሬ ወለደ ተረት ተረት

Posted: 24 Feb 2020, 01:45
by pushkin