እንዲህ ያለውን መተቸት የሚያስከትለውን እናቃለን:: ‘ቅናት ነው ’ ነው የሚባለው:: እኔ እንደሌላው መንጋ ልሆን አልችልም: ሂድ ስባል የሚሄድ ና ስባል የምመጣ:: ያለችዋን የተሰማኝ ቁጭ አረጋታለሁ:: እንዲህ መተቸት የሚችል ሰው የሆነ ፓወር ሊኖረው ይገባል::አዎ!! ዝም ብሎ እንደ መንጋ የሚንጋጋ ሁሉ ምንም የሌለው ባዶ ሊሆንም ይችላል;
፩ ) መጀመርያ ደረጃ እኔ ይህ ኮንሰርት እንዲካሄድ ታከለ ከምል አብይ ለምን ፈቀደለት? ምክንያቱ ግልፅ ነው አገሪቱ ውስጥ ያለውን ጫና ውጥረት ለመቀነስ ነው:: አዎ አግኝተውታል:: እርግጠኛ ነኝ ቴዲ ይህ ለዚህ ዓመት ያለው የመጨረሻ ኮንሰርት ነው:: ምክንያቱ ደሞ ሌላ ቦታ ሄዶ መዝፈን ስለማይችል ነው:: አማራ ክልል ማንም የሚቀበለው ያለ አይመስለኝም::ለምን አሁን ኮንሰሩቱ አስፈለገ? Money
፪ ) ስግብግብነቱ ደሞ ብቻውን መድረኩን መቆጣጠሩ ነው:: ብቻዬን ልብላ !
፫) ሙዚቃችን ከሞተ 27 ዓመት አልፎታል:: ሰለጠንን/ዘፈንን እያሉ ሲለፋደዱ ማየት አሁን የተለመደ ነው:: ለሙዚቃው መሞት ዋናው ምክንያት ወያኔ ይመስለኛል:; የደርግን የሙዚቃ ስታይል መግደል:: ግን በምንም መስፈርት ቢታይ አሁን የሚዘፈነውንንና በደርግ የተዘፈነው ቢወዳደር : የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት ነው ያለው:: ቴዲ ዘፋኞቹን እየገፋቸው ነው:: ምናልባት ቀላል የማይባሉ ዘፋኞች ቅር እንደሚላቸው አምናለሁ:: እኔ ብቻ ነኝ ዝነኛው ባዩ ቴዲ : ሌላ ዘፋኝ እንዳለ ረስቷል::
፬ ) የቴዲ ሌላው ችግር መንጠልጠል ነው;; ራሱን ለማግነን የኢትዮጵያ ነገስታት ላይ እንጣጥ ማለቱ ነው:; አፍሪቃንም : ዶርዜንም ላይ ጢል ማለት ይወዳል::
፭ ) እንዲህ ያለው ኮንሰርት ብዙ ግዜ ሸሌዎችን ነው የሚሰበስበው::
የዑራጌ ሪፖርተር horse ጉራጌ የመሰለውን ሁሉ ይዞ ለራሱ መጠቀምያ እና ጉራጌን ያልሆነውን ነው ሊለን ይፈልጋል::ምናልባት ያለው እውነት ከአስር ውስጥ እውነቱ ሁለት ብትሆን: ዑራጌው ረፖርተር ግን አምስት እጥፍ አርጎ ያጋንነዋል:::
ግድ እኔን መደገፍ አያስፈልግም: ይህ የእኔ አቋም ነው::