የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፊሰር ክንድያ ገብረሕይወት ክስ!!!!
Posted: 22 Feb 2020, 16:32
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፊሰር ክንድያ ገብረሕይወት የብልፅግና ፓርቲ ትግራይ ቅርንጫፍ አባል እና አመራር በመሆን እየሰሩ ነው በሚል ህወሓት ወንጀል ፈጥሮላቸው የፍርድ ቤት ክስ እና ማዘዥ ወጥቶባቸዋል።

Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/