የጀነራል ስብሐት ኤፍሬም አሳዛኙ መጨረሻ
Posted: 22 Feb 2020, 15:02
በኤርትራ "ትግል" ውስጥ እንደ ለጀንድ ከሚነገርላቸው የጦር መሪዎች ምናልባትም ብቸኛው ይሆናል፡ ጀነራል ኤፍሬም። የሰውየው መለያ ጓዶችን እና ትግሉን ክዶ ለኢሳያስ መገዛትና ማገልገል ነበር።
ኢሳያስ ግን የጀነራሉ መጨረሻ ባልታወቀ ምክንያት የውሻ መጨረሻ አስመሰለው። ፓራላይዝድ ሆነው መናገርና መንቀሳቀስ የማይችሉ እንደ አሻንጉሊት ቁጭ ብለው አይንአይንህን የሚያዩ የአልጋ ቁራኛ ሆነዋል።
ኢሳያስ ግን የጀነራሉ መጨረሻ ባልታወቀ ምክንያት የውሻ መጨረሻ አስመሰለው። ፓራላይዝድ ሆነው መናገርና መንቀሳቀስ የማይችሉ እንደ አሻንጉሊት ቁጭ ብለው አይንአይንህን የሚያዩ የአልጋ ቁራኛ ሆነዋል።
Please wait, video is loading...