"የኦሮሚያ ፖሊስ ትላንት በቡራዩ የተፈፀመዉን ወንጀል በማቀነባበር እና በመተግበር የጠረጠራቸዉን 17 ሰዎች በቁጥጥር ስር አዉሏል" Taye Dendea Aredo
Posted: 22 Feb 2020, 13:32
የኦሮሚያ ፖሊስ ትላንት በቡራዩ የተፈፀመዉን ወንጀል በማቀነባበር እና በመተግበር የጠረጠራቸዉን 17 ሰዎች በቁጥጥር ስር አዉሏል። ፖሊስ ከመቸዉም ጊዜ በላይ ሠላምንና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ከህዝብ ጋር እንደሚሰራ ቃል ገብቷል።