Page 1 of 1

የትኛውም ሃይማኖት የድምፅ ማጉያውን እንዲቀንስ በሕግ ሊገደድ ይገባል : ድምፁ ከግቢው እንዳይወጣ ቢደረግስ?

Posted: 22 Feb 2020, 12:34
by Abaymado
የሃይማኖት ጦርነት እኮ ነው አሁን ያለው:: አንዱ ሃይማኖት ማይኩን አገሩን በሚያተራምስ አይነት ይለቀዋል::: ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተለመደ ነው:: ከዛም ቄሱ የፈለገውን ይሳደባል ይተቻል:: በቃ እሱ ትክክለኛ ሰው ነው:: በዚህ እኮ ቢያበቃ እኮ ጥሩ ነው:: ሌላው ሃይማኖት : የፔንጤው ተነስቶ አገሩን ስያተራምስ ይውላል :: እስላሙስ ከማን ያንሳል: እንዲሁ ሰፈሩን ሲቀውጡት ይውላሉ ::

ሕግ የለም ወይ? ሰላማችን መታወክ አለበት እንዴ? ውጭ አገር ይህን ለከት ያለፈ ድምፅ እንዴት እንደሚቆጣጠሩት አላቅም: ግን እንደ እኛ ያለውን ቢያተናግዱ በፍፁም ይታገሳሉ ብዬ አላስብም:: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብሶባታል:: ድሮ በደርግ ግዜ ማይክራፎን የሚከፈተው በእሁድ ቀን ብቻ ነበር:: እንዲሁም አመታዊና ወርሀዊ በዓል ሲኖር ብቻ ነው:: አሁንስ? አሁንማ በየቀኑ ነው:: ምን ጉድ ነው? ቄሶቹ እኮ ማታ ሲሰብኩ : ልክ ከእነሱ በላይ አዋቂ እንደሌለ ነው የሚቀደዱት:: እውነት እንነጋገር ከተባለ እነዚህ ሰዎች ሌላውን ሊያድኑ ይቅርና ራሳቸውን ካዳኑ ጥሩ ነው:: እንደሚገባኝ አንድ ሃይማኖተኛ ስርዓት ያለው: ደግ ደጉን የሚመኝ ነው:: እነዚህ ግን ይህን ይመኛሉ? ድንቄም !

ሕግ ይከበር! በእኩለ ሌሊት እየተነሱ አይፈንጩብን:: ድምፁ ከግቢው እንዳይወጣ ቢደረግስ?

Re: የትኛውም ሃይማኖት የድምፅ ማጉያውን እንዲቀንስ በሕግ ሊገደድ ይገባል : ድምፁ ከግቢው እንዳይወጣ ቢደረግስ?

Posted: 22 Feb 2020, 15:11
by Fillmore88
Amen!!!!!!!!

Re: የትኛውም ሃይማኖት የድምፅ ማጉያውን እንዲቀንስ በሕግ ሊገደድ ይገባል : ድምፁ ከግቢው እንዳይወጣ ቢደረግስ?

Posted: 22 Feb 2020, 15:13
by Selam/
Agreed!!!!
Abaymado wrote:
22 Feb 2020, 12:34