Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
captain_obvious
Member
Posts: 35
Joined: 26 Feb 2017, 12:53

ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላ : "በምዕራብ በሚንቀሳቀሰው ኃይል ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰድኩ ነው"

Post by captain_obvious » 22 Feb 2020, 08:35

የአገር መከላከያ ሠራዊት በምዕራብ ኦሮሚያ በስፋት ተሰማርቶ የሚገኝ ሲሆን፤ አካባቢውም ያለ ስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት በኮማንድ ፖስት ቁጥጥር ሥር ይገኛል።
[...]
"ከዚህ ቀደም ወደ ሰላም እንዲመጡ ይለመኑ ሁሉ ነበር። ልመናው ሲበዛባቸው ይልቁን መጠናከር ጀመሩ፤ ሕዝቡ ላይ የሚደርሰው በደል ተጠናክሮ ቀጠለ። ሕዝብ ያስፈራራሉ፣ ሕዝብ ይዘርፋሉ፣ ያስቃያሉ፣ አፍነው 70 እና 60 ኪሎ ሜትር ይዘው ሄደው ለሁለት ሳምንት ደብድበው ይለቃሉ። በዚህ መሰል ዘግናኛ ተግባር የሚታወቀው አል-ሸባብ ነበር። አል ሸባብ ራሱ አሁን እንዲህ አይነት ተግባር አይፈጽምም" በማለት መንግሥት "ጠንከር እና መረር" ያለ እርምጃ ለመውሰድ መገደዱን ያስረዳሉ።
"ይህ ቡድን ሊድን የማይችል፤ አዕምሮው የተበላሸ መሆኑ በመንግሥት ታምኖበታል። የደፈጣ ተዋጊ ስነ-ምግባር እንኳ የሌላቸው ናቸው እኮ" በማለት ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የሚዋግዋቸውን ኃይሎች ባህሪ ይገልጻሉ።

[...]

በአሁኑ ወቅት በትግል ስሙ 'መሮ' ተብሎ በሚታወቀው ኩምሳ ድሪባ ከሚመራው ኃይል ውጪ፣ በምዕራብ ኦሮሚያ ሌላ ታጥቆ የሚንቀሳቀስ ኃይል አለመኖሩን የሚናገሩት ምክትል ኢታማዦር ሹሙ፤ መሮ የሚመራው ኃይልም ቢሆን መንግሥት እየወሰደ ባለው እርምጃ የታጣቂዎቹ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል ይላሉ።

የአገር መከላከያ ሠራዊት ወደ አካባቢው ከተሰማራ በኋላ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው መባሉን ምክትል ኢታማዦር ሹሙ አጥብቀው ይቃወማሉ።

"ይህ ስህተት ነው" የሚሉት ምክትል ኢታማዦር ሹሙ፤ በአካባቢው ታጥቆ የሚንቀሳቀሰው ኃይል ሁለት ዓመት እንዳስቆጠረ አስታውሰው፤ መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እርምጃ ለመውሰድ ሠራዊት ወደ ሥፍራው ማዝመቱን ተናግረዋል።
https://www.bbc.com/amharic/news-51588510
Last edited by captain_obvious on 22 Feb 2020, 14:27, edited 1 time in total.

opmerc
Member
Posts: 457
Joined: 02 Jun 2019, 13:56

Re: ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላነው አለ : "በምዕራብ በሚንቀሳቀሰው ኃይል ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰድኩ ነው"

Post by opmerc » 22 Feb 2020, 11:14

አንድም ቀን ከእኛ ጋር ፊት ለፊት ተዋግተው አያውቁም። ሁሌም ሲሸሹ ነው የሚመቱት። እየሸሹ ነው የሚያዙት። ከእኛ ጋር ፊት ለፊት እንኳ ተገናኘቶ የመዋጋት አቅም የላቸውም።

A strong lesson for all future jungle adventurers; learn from this now or find out eventually when your story ends the same sad way.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላነው አለ : "በምዕራብ በሚንቀሳቀሰው ኃይል ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰድኩ ነው"

Post by Ethoash » 22 Feb 2020, 11:59

opmerc wrote:
22 Feb 2020, 11:14
አንድም ቀን ከእኛ ጋር ፊት ለፊት ተዋግተው አያውቁም። ሁሌም ሲሸሹ ነው የሚመቱት። እየሸሹ ነው የሚያዙት። ከእኛ ጋር ፊት ለፊት እንኳ ተገናኘቶ የመዋጋት አቅም የላቸውም።

A strong lesson for all future jungle adventurers; learn from this now or find out eventually when your story ends the same sad way.
ወንዱሙን ወንዱሙ ገድሎት ምን ያህል ነው የሚፈክሩት ። እሺ በጦር ሜዳ ብታሽንፋቸው በድብቅ የከተማ ወስጥ አሽባሪነት ቢስማሩ አንድ ሰው እኮ ይበቃል የስራኸወን ሁሉ ሊያጠፋ ። ከዚህ ሁሉ ለምን በጠረቤዛ ዙሪያ ተስማምተን ሳንገዳደል ነገሮችን ብንጨርሰስ። የምን ጅብዱኝነት ነው ለደርግም አልበጅ ። እናቃጥላቸዋለን። ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ። አንድ ሰው እስከሚቀር እንዋጋለን ብሎ ጎድ ስራን። እኔን የሚገርመኝ ደግሞ የጦር ናፋቂዎች እንድ ኦፕሊክስ ያሉ ናቸው አሜሪካ ተቀምጠው ወረድ እንወረድ ያላሉ እነሱ ግን አይወርዱም ኡበራቸው ማን ሊነዳላቸው።

እንዲህ ነው በሳቅ በዋዛ ኢራቅ፤ ሲሪያ፤ ሊብያ የወደመችው ። የፈለግኸው ያህል ጠላትኸን አናናቀኸ ብትገምታቸው አንድ ኦሮሞ ስትገድል አስር ዘመዶች አሉት የሱን ደም ለመበቀል ። በተዓምርም ኦሮሞን አትገዛም ገድለህ ልጆቻቸውን በልጆቻቸው ደም ላይ ቆመህ በስላም አትገዛም ቀን በቀን አንዱ ሊያጠቕህ ይሞክራል ይህ ደግሞ ባይተዋር ያረግሀል ። አገሪቱ አትረጋጋም ይህ ደግሞ ኢንዲስቲሪዎች አይስሩም ይህ ደግሞ እስራ አጥነትን እንደአሽን ያፈላል ። ይህ ስራ አጥነት ደግሞ የእሳት ማቀጣጠያ ጉቶ ነው። ምን አለኝ በለኝ ይህ እሳት አንተና መስሎቻቹሁ አራግባቹሁ ያስነሳቹሁት ቆማቹሁም አጣጠፉትም ። ዋ ብያለሁኝ

Selam/
Senior Member
Posts: 15370
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላነው አለ : "በምዕራብ በሚንቀሳቀሰው ኃይል ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰድኩ ነው"

Post by Selam/ » 22 Feb 2020, 12:25

Buda Woyane - Do you think anyone takes your conciliatory tone seriously? It sounds weird for a TPLF snake to talk about peace while you hate 1/2 of the Ethiopian population and talk about it 24/7. Redeem your subhuman self first. KIFU!

Ethoash wrote:
22 Feb 2020, 11:59

Post by Ethoash » 22 Feb 2020, 12:28

Selam/ wrote:
22 Feb 2020, 12:25
Buda Woyane - Do you think anyone takes your conciliatory tone seriously? It sounds weird for a TPLF snake to talk about peace while you hate 1/2 of the Ethiopian population and talk about it 24/7. Redeem your subhuman self first. KIFU!
ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላነው is an oromo he is killing his own kin and i dont know how this going to last .. how in hell the Amhar force the ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላነው to kill his own brother .. this will not last or stand soon u will beg for mercy...

opmerc
Member
Posts: 457
Joined: 02 Jun 2019, 13:56

Re: ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላነው አለ : "በምዕራብ በሚንቀሳቀሰው ኃይል ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰድኩ ነው"

Post by opmerc » 22 Feb 2020, 12:30

Ethoash wrote:
22 Feb 2020, 11:59
ይህ ለፉከራው መልስ እንጂ የፉከራ መጀመሪያ አይደለም።

እረፉ አያዋጣኽም ሲባል ፉከራ የተመቸዉ፣ ሲቆነጠጥ ወንድሜ የሚል ጫጫታ አያድነዉም

That goes out to this sad shifta and to your bosses

Selam/
Senior Member
Posts: 15370
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላነው አለ : "በምዕራብ በሚንቀሳቀሰው ኃይል ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰድኩ ነው"

Post by Selam/ » 22 Feb 2020, 12:42

Buda Woyane - Get your criminal nose out of Oromia. The region has many wise elders who can resolve their internal issues peacefully. They don’t need the eyes of a TPLF crow in their internal matters. KIFU!
Ethoash wrote:
22 Feb 2020, 12:28
Selam/ wrote:
22 Feb 2020, 12:25
Buda Woyane - Do you think anyone takes your conciliatory tone seriously? It sounds weird for a TPLF snake to talk about peace while you hate 1/2 of the Ethiopian population and talk about it 24/7. Redeem your subhuman self first. KIFU!
ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላነው is an oromo he is killing his own kin and i dont know how this going to last .. how in hell the Amhar force the ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላነው to kill his own brother .. this will not last or stand soon u will beg for mercy...

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላ : "በምዕራብ በሚንቀሳቀሰው ኃይል ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰድኩ ነው"

Post by Lakeshore » 22 Feb 2020, 19:47

no we don't care for the [deleted] let themselves libret their own like. [deleted] are quarantined and it is upto themselves when to rise up. if they want to stay that way then be it let them suffer in the handis of the genecidal criminals who hide there. No body is going to spen any resource to libratre the agamido.

Post Reply