ድል ለጭቁኖች!!!
ወያኔ እና የአማራ ህዝብ ትግል: “ወያኔ የአማራ ህዝብ የክፉ ቀን ደራሽ አባትም እናትም ናት”
አህዮች ቢክዱም ህዝብ ግን ፍፁም አይዋሽም!!
ድል ለጭቁኖች!!!
ድል ለጭቁኖች!!!
Re: ወያኔ እና የአማራ ህዝብ ትግል: “ወያኔ የአማራ ህዝብ የክፉ ቀን ደራሽ አባትም እናትም ናት”
qim@lam @gamistan have no shame 


Re: ወያኔ እና የአማራ ህዝብ ትግል: “ወያኔ የአማራ ህዝብ የክፉ ቀን ደራሽ አባትም እናትም ናት”
ምን? ምን? ኧረ ጎበዝ ወያኔዎች እውነትም ኣድጊ ናቸው። አማራ እና ወያኔ እሳት እና ጭድ ናቸው። ወያኔ ካለ አማራ አይኖርም፣ አማራ ካለ ወያኔ አይኖርም። ወያኔ የአማራ እና የኢትዮጵያ የመኖር ህልውና ሥጋት ነው። ወያኔ የሰሜን ወሎን እና የሰሜን ጎንደርን ገበሬ እንዴ ላሜ ቦራ አታልሎ ተጠቅሞባቸው ኢትዮጵያን ለማሰቃዬት በቃ። ምሥጋና ቢስ ወያኔ ኢትዮጵያን በተለይ ለአማራ ተወላጆች 27 ዓመት ምድራዊ ሲኦል ነበር ያደረጋት። የሂትለርን ሪኮርድ ለመጀመሪያ ጊዜ በጭካኔ የሰበረው ወያኔ ነው።