Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Eripoblikan
Member
Posts: 3547
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Re: ግዙፉ ቴዲ አፍሮ በመስቀል አደባባይ ዛሬ ፣ ተከታተሉ

Post by Eripoblikan » 22 Feb 2020, 02:19

ውሸታም ራስ-ወዳድ ገንዘብ-ወዳድ ጉራጌዎች

በመንግስቱ ግዜ ከብሄራዊ ውትድርና ሳይውል ሳያድር ሚሸሸው ጉራጌው ነበር።

ኣሁን በኣፍህ ኣገር-ወዳድ ለመምሰል ትወዳለህ?!

Meleket
Member
Posts: 4782
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ግዙፉ የቴዲ አፍሮ ንቅናቄ በመስቀል አደባባይ ዛሬ ፣ በኢትዮጵያ ታይቶ የማይታወቅ ሙዚቃና ቴክኖሊጂ ሊታይ ነው !!! ይህ ነው በኢትዮጵያ አዲስ ነገር !!!

Post by Meleket » 22 Feb 2020, 03:58

እውነቱን እንናገር ከተባለ፡ ‘ወዲ ትኹል’ የተባለው ኤርትራዊ ታጋይ፡ በኤርትራ ሕዝብ የነጻነት ትግል ወቅት፡ በምርጥ ሙዚቃዎቹ ህዝብን ባጠቃላይ ለትግል በማንቀሳቀስ ለትግሉ ያበረከተው ሚና ግዙፍና ወደር የለሽ ነበር፡ የትግርኛ ባህላዊ ሙዚቃንም ከነበረበት ደረጃ ከፍ እንዳደረገው የበረሃ ‘ጓይላዎቹን ወይም ጭፈራዎቹን’ ማድመጥ በቂ ነው! እንዲሁ ደግሞ ‘ቴዲ ኣፍሮ’ የተባለው ኢትዮጵያዊ፡ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ብርቅና ድንቅ የሆኑ የፍቅር የመቻቻል የአብሮነትና ወኔ ቀስቃሽ ዜማዎችን ከጥንት ከጠዋቱ በማንጎራጎር ግፈኞችን ለመገርሰስ ህዝብ በማስተባበር ያበረከተው ሚና ወደር ከማይገኝላቸው የኢትዮጵያ የስነጥበብ ዕንቍዎች አንዱ ነው። ቴዲ ዜማዎቹ በርግጥ ያባቱ ልጅ መሆኑን ይመሰክሩለታል፡ ‘ጎንደር ጎንደር - - - ’ የሚለውን የራሱን ዘፈን እየጋበዝን፡ በርታ ብለነዋል። :lol:

እምዬ ከነልጇ ከሱ ጋር ትሁን!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40074
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ግዙፉ የቴዲ አፍሮ ንቅናቄ በመስቀል አደባባይ ዛሬ ፣ በኢትዮጵያ ታይቶ የማይታወቅ ሙዚቃና ቴክኖሊጂ ሊታይ ነው !!! ይህ ነው በኢትዮጵያ አዲስ ነገር !!!

Post by Horus » 22 Feb 2020, 04:04

Meleket wrote:
22 Feb 2020, 03:58
እውነቱን እንናገር ከተባለ፡ ‘ወዲ ትኹል’ የተባለው ኤርትራዊ ታጋይ፡ በኤርትራ ሕዝብ የነጻነት ትግል ወቅት፡ በምርጥ ሙዚቃዎቹ ህዝብን ባጠቃላይ ለትግል በማንቀሳቀስ ለትግሉ ያበረከተው ሚና ግዙፍና ወደር የለሽ ነበር፡ የትግርኛ ባህላዊ ሙዚቃንም ከነበረበት ደረጃ ከፍ እንዳደረገው የበረሃ ‘ጓይላዎቹን ወይም ጭፈራዎቹን’ ማድመጥ በቂ ነው! እንዲሁ ደግሞ ‘ቴዲ ኣፍሮ’ የተባለው ኢትዮጵያዊ፡ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ብርቅና ድንቅ የሆኑ የፍቅር የመቻቻል የአብሮነትና ወኔ ቀስቃሽ ዜማዎችን ከጥንት ከጠዋቱ በማንጎራጎር ግፈኞችን ለመገርሰስ ህዝብ በማስተባበር ያበረከተው ሚና ወደር ከማይገኝላቸው የኢትዮጵያ የስነጥበብ ዕንቍዎች አንዱ ነው። ቴዲ ዜማዎቹ በርግጥ ያባቱ ልጅ መሆኑን ይመሰክሩለታል፡ ‘ጎንደር ጎንደር - - - ’ የሚለውን የራሱን ዘፈን እየጋበዝን፡ በርታ ብለነዋል። :lol:

እምዬ ከነልጇ ከሱ ጋር ትሁን!!!
Yes … Tkikil

Here is the evidence !!! Jawar joined Woyanie to boycott Tedy in Nazrieth a city he is still unable to hold a concert !!! But look at Addis !!

Post Reply