Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ሰበር ዜና!!!! ህወሓት ትህነግ በቅርብ ትበተናለች እየተባለ ነው።

Post by Hameddibewoyane » 21 Feb 2020, 16:53

መቀሌ ኣክሱም ሆቴል ውስጥ የመሸጉ #ህወሓት ትህነግ መሪዎች ኣሁን እርስ በራሳቸው እየተባሉ ነው። ዛሬ ኣመሻሹ ላይ የወጡ መረጃዎች እንደሰማነው ከሆነ በሁለት ተከፍለው እየተባሉ ነው። እንገነጠላለን ና ኣንገነጥልም በሚል ሓሳብ እየተፍጁ እንዳሉ ኣፈትልኮ የወጡ መረጃ ያመለክታል።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና!!!! ህወሓት ትህነግ በቅርብ ትበተናለች እየተባለ ነው።

Post by Hameddibewoyane » 21 Feb 2020, 17:02

Please wait, video is loading...

sesame
Member+
Posts: 7937
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ሰበር ዜና!!!! ህወሓት ትህነግ በቅርብ ትበተናለች እየተባለ ነው።

Post by sesame » 21 Feb 2020, 17:33

Here is a list of thieves. Everyone of them is from Adwa. TPLF federalism did not work in Tigray. How do these morons expect it to work in Ethiopia.
Yemane Niguse
1 hr ·
#ህወሓት ፌደራሊዝም የምትለው ይህ ነው!!የአንድ ብሄር የበላይነት የለም!በሁለት መስራቤት ብቻ ተመልከቱ!አይ አቶ መለስ አድዋ በአድዋ አድርገዋት ነበር!

ስም ዝርዝር፣
ሲሰሩበት የነበረ ድርጅት እና የነበራቸው ሀላፊነት

1. ሜ/ጀነራል ክንፈ ዳኘው፡ ሜቴክ - ዋና ዳይረክተር
2. ኮ/ል ቢንያም ተወልደ፡ ኢንሳ - ም/ዋና ዳይረክተር
3. ብ/ጀነራል ብርሃ በየነ፡ ሜቴክ - ኢንስፔክሽንን
ኦዲትን ሓላፊት
4 . ብ/ጀነራል ሓድጉ ገ/ርግስ ፡ ሜቴክ -ም/ዋና
ዳይረክተር
5. ብ/ጀነራል ፅጋቡ ተኽለ፡ ሜቴክ ም/ዋና ዳይረክተር
6. ኣቶ ኣፅብሃ ግደይ (ያልተያዙ/ተፈላጊ) ፡ ብሄራዊ
መረጃና ደህንነት መምርያ ሓላፊ
7. ኣቶ ኣሰፋ በላይ (ያልተያዙ/ተፈላጊ) ፡ ብሄራዊ
መረጃና ደህንነት - ኦፕረሽን ምክትል መምርያ
8. ኣቶ ሺሻይ ልኡል (ያልተያዙ/ተፈላጊ) ፡ ብሄራዊ
መረጃና ደህንነት - ዋና ክፍል
9 . ኣቶ ኣስገለ ገብረክርስቶስ (ያልተያዙ/ተፈላጊ) -
ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - ውጭ መረጃ መምርያ
ሓላፊ
10. አቶ አማኑኤል ኪሮስ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት -
ዋና መምርያ ዳይሬክተር
11. አቶ ገብረእግዚአብሔር ( ዮሃንስ) ውበት: ብሄራዊ
መረጃና ደህንነት - የውጭ ጉዳይ ደህንነት መረጃ
12. አቶ ተመስገን በርሀ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት -
በፀረ ሽብር መምርያ የኦነግና ኦብነግ ክትትል ዋና ኃላፊ
13. አቶ ተስፋይ ገ/ጻድቅ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት
- የውስጥ ደህንነት ጥናትና የወንጀል ምርመራ መምርያ
ኃላፊ
14 አቶ ሸዊት በላይ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት -
በሀገር ውስጥ ደህንነት ኦፕሬሽን መምሪያ የግንቦት 7
ክትትል
15 . አቶ ጉሃ አጽብሃ ግደይ - ብሄራዊ መረጃና
ደህንነት - የአዲስ አበባ የደህንነት ኃላፊ
16. ኣቶ እዮብ ተወልደ -ብሄራዊ መረጃና ደህንነት -
ደቡብ ክልል ኣስተባባሪ
17. ኣቶ መዓሾ ኪዳነ -ብሄራዊ መረጃና ደህንነት -
ዳይረክተር ዋና መስርያቤት
18. ኣቶ ሓዱሽ ካሱ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - ዋና
መስርያቤት ኦፕረሽን
19.. ኣቶ ማርክስ ፀሃየ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት -
ሀገር ውስጥ
20. ኮሎኔል ሙሉ ወልደገብርኤል - ሜቴክ - ምክትል
ዋና ዳይሬክተርና የኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት
21. ሌ/ ኮሎኔል አስምረት ኪዳኔ -የጋፋት አርማመንት
ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ተወካይ ኃላፊ
22 ኮሎኔል ዙፋን በርሄ - የመከላከያ ጤና ኮሌጅ
ሰራተኛ
23. ኮሎኔል ያሬድ ሃይሉ -ኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት
የፕሮጀክት
24. ኮሎኔል ተከስተ ሀይለማሪያም - ምክትል ዋና
ዳይሬክተርና የኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት
25. ኮሎኔል አዜብ ታደሰ -ማርኬቲንግ የሽያጭ ኃላፊ
26 . ሻለቃ ሰመረ ሀይለ - በደጀን አቪዬሽን
የኢንዱስትሪ ኦፕሬሽን ኃላፊ
27. ሻምበል ይኩኖአምላክ ተስፋይ ማርኬቲንግና
ሽያጭ የፕሮሞሽን ኃላፊ
28 . ሌተናል ኮሎኔል ሰለሞን በርሀ - በብረታ ብረት
ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ የፋይናንስ ኃላፊ
29. ሻለቃ ይርጋ አብርሃ -በህብረት ማሽን ቢዩልዲንግ
ኢንዱስትሪ የፋይናንስ ኃላፊ
30 ኮሎኔል ግርማይ ታረቀኝ -ሎጂስቲክስና ሰፕላይ
የንብረት አስተዳደር
31. ሻምበል ገብረስላሴ ገብረጊዮርጊስ - የኮርፖሬት
ትራንስፎርሜሽን የአቅም ግንባታ ማዕከል ኃላፊ
32. ሻምበል ሰለሞን አብርሃ -በኮርፖሬት
ትራንስፎርሜሽን የስልጠና
33 ሻለቃ ጌታቸው ገብረ ስላሴ -የደን ምንጣሮ ክትትል
34. ሌ/ኮሎኔል ይሰሃቅ ሀይለማሪያም - ኮሜርሻልና
ሲቪል ምርቶች ኦፕሬሽን
35. ሻለቃ ክንደያ ግርማይ - ኢንዱስትሪዎች የፋይናንስ
36. ሻለቃ ጌታቸው አጽብሃ - ኢንፍራስትራክችርና
ኮርፖሬሽን ማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኦፕሬሽን
37. ዋና ሳጅን ርዕሶም ክሕሸን - የሽብር ወንጀል
መርማሪ
38. ኦፊሰር ገብረማርያም ወልዳይ
39 ኦፊሰር አስገለ ወልደጊዮርጊስ
40. ዋና ሱፐር ኢንቴንዳንት አሰፋ ኪዳነ
41. ዋና ሱፐር ኢንቴንዳንት ገብረእግዚአብሔር
ገብረሃዋርያ
42. ዋና ሱፐር ኢንቴንዳንት ተክላይ ሃይሉ
43 . ዋና ሱፐር ኢንቴንዳንት ተሰፋሚካኤል አስገለ
44. ሙሉ ፍስሃ
45 . ወይዘሮ ብርሃን በርሀ (ኣብ ቤንሻንጉል ክልል
ዝተኣሰሩ)
46. ኣቶ ዮሃንስ
47. ቐሺ መላአከ ሰላም ተገኝ
48 . ፌዴራል ፓሊስ ሃይላይ ግደይ
49. ኣቶ ኣሰፋ ውበት
50. ኣቶ ሃይለ ኣጽባሃ
51. ሃለቃ ገብረኽርስቶስ ተስፋ
52. ኣቶ ተወልደ ግደይ
53. ኣቶ ኣጽባሃ ባራኺ
54. ሃለቃ ኣጽባሃ ገብረየሱስ
55 . ኣቶ ኪዳነ (80 ዓመት ዝዕድሚኦም ወላዲ)
56. ኣቶ ፀሃየ ሓጎስ ኢምግረሽን
57. ኣቶ ኣታኽልቲ ኢምግረሽን
58. ኣቶ ኣሸናፊ ኣብርሃ ኢንሳ
59 . ኣቶ ተክለብርሃን ገ/ስቀል ግዢ ኤጀንሲ
60. ኣቶ ሃይለስላሴ ቢሆን PSFA
61 ኣቶ የማነ ታደሰ PSFA
62. ኣቶ ኣብርሃ ተስፋይ ነጋዴ
63. ኣቶ ፀጋይ ተ/ሃይማኖት ብሎገር
64 ኣቶ ቴድሮስ ኣዲሱ ብሎገር
65 . ዋና ሳጅን ርእሶም ክሕሸን ፌደራል ፖሊስ
ምርመራ
66. ዋና ሳጅን ኢቴነሽ ኣረፋይነ ፌደራል ፖሊስ
ምርመራ
67. ኮለኔል ሰጠኝ ካሕሳይ ሜቴክ ቢዝነስ ኣስተዳደር
68. ሻለቃ ውንታ በየነ ማርኬቲንግ
69. ሻለቃ ፍፁም ኣፅብሃ ኦፕረሽን
70. ኮለኔል ኣብርሃ ኣረጋይ መከላክያ
71. ሌ/ኮ ዙፋን በርሀ መከላክያ ኢንጅነሪንግ ኮለጅ
72 . ኣቶ ኣክሊሉ ግርማይ
73. ኣቶ ኣለም ፍፁም ባለ ሃፍት/ነጋዴ
74 . ኣቶ ኢሳያስ ዳኘው ኢትዮ-ቴለኮም
75. ኣቶ ክፍላይ ንጉስ
76. ኣቶ ሮምዳን ሙሳ
77. ኣቶ ይውሃንስ ከበደ - ነጋዲ- ቡራዮ
78. ኣቶ ኣብርሃ ገብረክርስቶስ - ነጋዲ- ብራዮ
79 ኣቶ ብርሃነ ፅውጋይ - ነጋዲ - ብራዮ
80. ኣቶ ሓድጉ ገብረሚኪኤል - ብራዮ
81. ኣቶ ሓጎስ ተወልደ - ቂሊንጦ
82 ኣቶ ሰጠኝ ካሕሳይ - ቂሊንጦ
83. ኣቶ ኣሕመድ
84 . ኣቶ ሰላምሁን

ወፍሪ ሓርነት Wefri - Harnet

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና!!!! ህወሓት ትህነግ በቅርብ ትበተናለች እየተባለ ነው።

Post by Hameddibewoyane » 23 Feb 2020, 00:29

Hameddibewoyane wrote:
21 Feb 2020, 16:53
መቀሌ ኣክሱም ሆቴል ውስጥ የመሸጉ #ህወሓት ትህነግ መሪዎች ኣሁን እርስ በራሳቸው እየተባሉ ነው። ዛሬ ኣመሻሹ ላይ የወጡ መረጃዎች እንደሰማነው ከሆነ በሁለት ተከፍለው እየተባሉ ነው። እንገነጠላለን ና ኣንገነጥልም በሚል ሓሳብ እየተፍጁ እንዳሉ ኣፈትልኮ የወጡ መረጃ ያመለክታል።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ሰበር ዜና!!!! ህወሓት ትህነግ በቅርብ ትበተናለች እየተባለ ነው።

Post by tlel » 23 Feb 2020, 01:10

Ethiopia has gone through many changes for 50 years, for me I don't believe we are still out of mut, but I realize that cycle of violence and revenge will continue to make Ethiopia worse so it is grave mistake to repeat what tplf/mengistu etc to continue to go for revenge except protect Ethiopia and the people of Ethiopia. Let the ones who are the most dangerous tplfite let the people decide on them, otherwise, the last 27, 30 years of experience they have had can now can turn to do good and do good for both Ethiopia and Tigray not those fake tplf that mean to harm Ethiopoans or Tigrayans.

Post Reply