Page 1 of 1
Type of Families in Tigray!
Posted: 21 Feb 2020, 14:59
by Hameddibewoyane
Re: Type of Families in Tigray!
Posted: 21 Feb 2020, 15:15
by Ejersa
ጥጋብና ጥማት!
የስብሃት ነጋ ልጅ ለልደት ቀኑ በእናቱ ሻለቃ ፀአዱ የተበረከተለትን ኮብራ እያሽከረከረ ከሂልተን ወጥቶ በውጭ ጉዳይ በኩል በፍጥነት ሲታጠፍ ዜብራውን ይዘው ይሻገሩ የነበሩ ጎልማሳ ይገጫል። በዛው ፍጥነት ቁልቁል ሲወርድ ውጭ ጉዳይ የነበሩ ጠባቂዎች ጥይት ይተኩሳሉ። ቀጥሎ በሚገኘው የደህንነት ዋና ቢሮ ጥግ ይዞ ይቆማል። ወታደሮቹ ልጁ ማን እንደሆነ ሲያውቁ ቃል ሳይተነፍሱ ያፈገፍጋሉ። ይህ ድርጊት የተፈፀመው በ1999 ነበር። ተገጭው መጨረሻው ባይታወቅም የስብሃት ልጅ ግን የጠየቀው የለም። አባቱ በስጦታ ያበረከቱለት ቪላ በመቀሌ አለው። አርአያ መኮንን የተባለ የአዜብ መስፍን የእህት ልጅ በ13 አመቱ ቦሌ ሩዋንዳ ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ በስድስት ሚሊዮን ብር ቪላ ገዝታ በስጦታ አበርክታለታለች። ከ1995 ጀምሮ በየወሩ የሚገኘው ኪራይ በስሙ ባንክ ይቀመጥለታል። አርአያ በተርም 29 ሺህ ዶላር እየተከፈለለት ትምህርቱን በሜሪላንድ ተምሮ የተንደላቀቀ ኑሮ ይገፋል። የማውቃቸው የጄኔራል ልጆች አሉ። የሽፈራው ጃርሶና ሌሎች የኢህአዴግ ሹም ልጆች በካሊፎርኒያ የተቀማጠለ ኑሮ ይገፋሉ። ከታች በፎቶው አንድ የትግራይ ህፃን ለማየት የሚዘገንን ቁሻሻ "ውሃ" ብሎ ሲጠጣ ይታያል። ከነልጅዋ ምፅዋት የምትጠይቅ የትግራይ እናትና የዶ/ር ደብረፂዮን ልጅ ደግሞ እንዲህ ይኖራል። የድሃውን ደም ሲጠጡ የኖሩ የህወሀት ሹሞች ዛሬም በድሃው ደም ሊነግዱ ይፈልጋሉ! ልዩነቱ ይህ ነው!
Re: Type of Families in Tigray!
Posted: 21 Feb 2020, 15:31
by kebena05
LOL
Gecho Yasregizal Debre Yawalidal..LOL
These the people who wants to lead an independent Tigray
Re: Type of Families in Tigray!
Posted: 21 Feb 2020, 17:36
by Kuasmeda
Please wait, video is loading...