
በመላ ኢትዮጵያ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ከፍተኛ ነጋዴዎችና ሙሁራኖች ከትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ጎን መሆናቸውንና ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ።...በተለይ መቐለና አዲስ አበባ የሚገኙ ወጣት ሙሁራኖች፣ ባለሃብቶች፣ የመንግስት ሰራተኞች ትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የሁላችንም ምርጫ ነው በማለት ድርጅቱን በሙሉ አቅማቸው እየደገፉና እያበረታቱ እንደሆነ አረጋግጠናል።
መንእሰይ ትግራዋይ አብ ዘለካዬ ተበራበር!!!
ትግራይ ብልፅግና የሁላችንም ፓርቲ!!!
ትግራይ ብልፅግና ናይኩላትና ፓርቲ!!!
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!