Page 1 of 1

“አሁን ትንንሽ ብሄሮች ክልል ቢሆኑ ትልልቆቹ ደግሞ እኛ ከእነሱ እኩል ክልል አንሆንም ሀገር እንሁን ይላሉ” -ጠቅላይ ሚኒስትር ማሙሽዬ በስልጤ ከተናገሩት።

Posted: 21 Feb 2020, 13:31
by Masud
“አሁን ትንንሽ ብሄሮች ክልል ቢሆኑ ትልልቆቹ ደግሞ እኛ ከእነሱ እኩል ክልል አንሆንም ሀገር እንሁን ይላሉ” -ጠቅላይ ሚኒስትር ማሙሽዬ በስልጤ ከተናገሩት።

ሀረሪ ክልል ሲሆን “እኛ ከሀረሪ እኩል ክልል አንሆንም አገር መሆን ይገባናል” ያላሉ ክልሎች እንዴት አሁን ይሄን ጥያቄ ሊያነሱ ይችላሉ? አሁን የክልልነት ጥያቄን የጠየቁ ዞኖች በብዛት ከቤንሻንጉል፣ ከጋንቤላ፣ ከአፋር፣ ከሀረሪ እንደሚበልጡ ይታወቃል። ኢትዮጵያ እንዲህ የሚናገረውን እና የሚሰራውን በማያውቅ መሪ እጅ መውደቋ ያሳዝናል። ምናልባትም ለሶቪዬት ጎርቫቾቭ የመጨረሻው መሪ እንደሆነ አብይም ለኢትዮጵያ የመጨረሻው መሪ የሚሆንበት እድል ሰፊ እየሆነ ነው!

Please wait, video is loading...
Source: https://kichuu.com/hogganaan-nageenyaa- ... i-madaaan/

Re: “አሁን ትንንሽ ብሄሮች ክልል ቢሆኑ ትልልቆቹ ደግሞ እኛ ከእነሱ እኩል ክልል አንሆንም ሀገር እንሁን ይላሉ” -ጠቅላይ ሚኒስትር ማሙሽዬ በስልጤ ከተናገሩት።

Posted: 21 Feb 2020, 13:45
by Ideaforum
ማሙሽ ማለት ንጹህ አእምሮ ያለው፣ አዲስ ነገር ለምቀበል ችግር ዩሌለበት፣ ልምምድ እውቀቱን እያጣጣመ የሚሄ፣ ወዘተ ማለት ነው። እንዳንተ በዙሪያው ችግር ተተብትቦ የሚቃዥ አይደለም!!!

quote=Masud post_id=1019248 time=1582306295 user_id=40973]
“አሁን ትንንሽ ብሄሮች ክልል ቢሆኑ ትልልቆቹ ደግሞ እኛ ከእነሱ እኩል ክልል አንሆንም ሀገር እንሁን ይላሉ” -ጠቅላይ ሚኒስትር ማሙሽዬ በስልጤ ከተናገሩት።

ሀረሪ ክልል ሲሆን “እኛ ከሀረሪ እኩል ክልል አንሆንም አገር መሆን ይገባናል” ያላሉ ክልሎች እንዴት አሁን ይሄን ጥያቄ ሊያነሱ ይችላሉ? አሁን የክልልነት ጥያቄን የጠየቁ ዞኖች በብዛት ከቤንሻንጉል፣ ከጋንቤላ፣ ከአፋር፣ ከሀረሪ እንደሚበልጡ ይታወቃል። ኢትዮጵያ እንዲህ የሚናገረውን እና የሚሰራውን በማያውቅ መሪ እጅ መውደቋ ያሳዝናል። ምናልባትም ለሶቪዬት ጎርቫቾቭ የመጨረሻው መሪ እንደሆነ አብይም ለኢትዮጵያ የመጨረሻው መሪ የሚሆንበት እድል ሰፊ እየሆነ ነው!

Please wait, video is loading...
Source: https://kichuu.com/hogganaan-nageenyaa- ... i-madaaan/
[/quote]

Re: “አሁን ትንንሽ ብሄሮች ክልል ቢሆኑ ትልልቆቹ ደግሞ እኛ ከእነሱ እኩል ክልል አንሆንም ሀገር እንሁን ይላሉ” -ጠቅላይ ሚኒስትር ማሙሽዬ በስልጤ ከተናገሩት።

Posted: 21 Feb 2020, 13:49
by Maxi
በጋላ አብይ የተቀመጠው መፍትሄ ይኸውልህ። መፍትሄውም ሁሉንም ከፋፍሎ ትንሽ ማድርገ ነው!! :lol: :lol: :lol: