ሰበር ዜና !BBC News Amharic የቡራዩ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደሰ ዛሬ በቡራዩ ከተማ በጥይት ተመተው ተገደሉ።
Posted: 21 Feb 2020, 11:39
ከኮሚሽነር ሰለሞን ጋር አብረው የነበሩት የፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን የልዩ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ተስፋዬ ድንቁም በጥይት ተመተዋል።
https://www.facebook.com/BBCnewsAmharic ... =3&theater
https://www.facebook.com/BBCnewsAmharic ... =3&theater