አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ጀዋርን አምቦ ላይ ቀበረው። R.I.P Jawar Mohamod.
Posted: 21 Feb 2020, 11:37
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ህወሃትና ጀዋርን አስጠናቅቋል።
አርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ ዝምታውን ሰበረ። አርቲስት አጫሉ ትላንት በአምቦ ለወጣቱ ባስተላለፈው መልዕክቱ የኦሮሞ ህዝብ የታገለው ድጋሚ ህዋሀት ወደ ስልጣን ለማምጣት አይደለም። ወያኔ ትላንት ህዝባችንን ስትገድል፣ ስትዘርፈን ኖራለች። ዛሬ ወያኔ ከኛ በዘረፈችው ገንዘብ ራሷን የቻለች ሀገር ልሁን እያለች ነው። ኦሮሞን እንወክለዋለን የሚሉት ጥቂት ግለሰቦች መቀሌ ሄደው ህዋሀትን የፌደራሊዝም አጋር፣ የዲሞክራሲ፣ የሰላም፣ የልማትና የእድገት አባት አድርጎ በመሳል፣ በድጋሚ ወደ ስልጣን ለማምጣት እየታገሉ ነው። ይሄ የኦሮሞን ህዝብ መካድና ማዋረድ ነው።
ሌላው በጃዋር መሀመድ የሚመራ ቡድን ከአረብና ከሙስሊም ሀገራት ገንዘብ በመቀበል እስልምናን ለማስፋፋት ጠንክሮ እየሰራ ነው። ይሄም ሌላው የኦሮሞ ህዝብ ትግል መጠቀሚያ ያደረጉበት ነው።
የአምቦ ህዝብ ሆይ ምንም አይነት ተቃውሞ ውስጥ ሳትገባ ላንተ የሚሆንን ምረጥ በማለት ለአምቦ ወጣቶች አስተላልፏል።