ጋሎች የቡራዪ ከተማ ፖሊስ አዛዡን ተኩሰው ገደሉ!!
የቡራዪ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ተገደሉ።
በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የፖሊስ ኮማንደሮች ተገደሉ። ከሟቾቹ ውስጥ ኮማንደር ሰለሞን የተባሉት የከተማው ፖሊስ አዛዥ የሆሮጉድሩ ተወላጅ እንዳሉበት የታወቀ ሲሆን ምሳ በልተው ሲወጡ ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች በጥይት እንደተመቱ #ለAI የደረሰው መረጃ ያመለክታል። ሌሎች ሁለት ባልደረቦቻቸውም ተመተዋል። ጃዋር መሐመድና በሰበታ ህዝባዊ ውይይት እያደረገ እንደነበርም ተገልጿል።