Page 1 of 1

ሰበር ዜና \\ በአሁኑ ሰዓት ቡራዩ ላይ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ እየተሰማ ነው።

Posted: 21 Feb 2020, 10:45
by OBANG
በአሁኑ ሰዓት ቡራዩ ላይ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ እየተሰማ ነው። ማንነታቸው ያልታወቀ የታጠቁ ሀይሎች በቡራዩ ፖሊሶችና ሀላፊዎች ድንገተኛ ጥቃት ፈፅመዋል

በአሁን ሰአት ቡራዩና አካባቢው በፌደራል ፖሊስና በኦሮሚያ ክልል ልዩ ሀይል የተከበበ ሲሆን መታወቂያ ያሊያዛችሁ ሰዎች በቡራዩና አካባቢው ለግዜው ባትንቀሳቀሱ መልካም ነው::

https://www.facebook.com/81218537219658 ... =3&theater